أَشْرَقَتْ أَنْوَارْ مُحَمَّد
የሙሐመድ ብርሃናት አበሩ
Am
Am
أَشْرَقَتْ أَنْوَارْ مُحَمَّد
عِنْدَمَا هَلَّ الْرَّبِيع
የሙሐመድ ብርሃናት አበሩ
የረቢዕ ወር በጠባ ጊዜ
يَا لَهُ مَوْلُودْ مُمَجَّدْ
صَانَهُ اللهُ السَّمِيع
እንዴት ያለ የተከበረ ተወላጅ ነው!
ሁሉን ሰሚው አላህ የጠበቀው
لَيْلَةُ الإِثْنَيْنِ وَضَعَتْ
آمِنَةْ خَيْرَ الأَنَام
በሰኞ ሌሊት ወለደች
አሚና የሰው ዘር ምርጥን
مَعْ طُلُوعِ الْفَجْرِ سَمِعَتْ
أَنَّهُ وُلِدَ الْشَّفِيعْ
ንጋት ሲወጣ ተሰማ
አማላጁ እንደተወለደ