مَلَكَنِي هَوَاكُمْ عَذَّبَنِي
ፍቅራችሁ ገዛኝ አሰቃየኝ
Am
Am
الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ يَـا مَـوْلَانَـا
لَا بُـدَّ مِـن فَـنَـاء الْـمُـلْـكُ يَـبْـقَـى لِـلَّـه
አላህ አላህ አላህ አላህ ሆይ ጌታችን!
ጥፋት አይቀሬ ነው፤ ንግስና ለአላህ ብቻ ይቀራል
مَـلَـكَـنِـي هَـوَاكُـمْ عَـذَّبَـنِـي
وَزَادَنِـي شَـوْقًا وَ قَـلَـقَا
ፍቅርዎ ገዛኝ አሰቃየኝም
ናፍቆቴንና ጭንቀቴንም አበዛው
الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ يَـا مَـوْلَانَـا
لَا بُـدَّ مِـن فَـنَـاء الْـمُـلْـكُ يَـبْـقَـى لِـلَّـه
አላህ አላህ አላህ አላህ ሆይ ጌታችን!
ጥፋት አይቀሬ ነው፤ ንግስና ለአላህ ብቻ ይቀራል
الْـنَّـوَى وَالْـبَـيْـنُ أَقْـلَـقَـنِـي
وَغَـشِـيَ الْـقَـلْـبُ وَ إِحْـتَـرَقَ
ርቀቱና መለየቱ አወከኝ
ልቤም ተሸፍኖ በእሳት ተቃጠለ
الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ يَـا مَـوْلَانَـا
لَا بُـدَّ مِـن فَـنَـاء الْـمُـلْـكُ يَـبْـقَـى لِـلَّـه
አላህ አላህ አላህ አላህ ሆይ ጌታችን!
ጥፋት አይቀሬ ነው፤ ንግስና ለአላህ ብቻ ይቀራል
بِـثَـوْبِ رِضَـاكُـمْ كَـفِّـنُـونِـي
بِـبَـابِ حِمَاكُمْ أَلْـحِـدُونِـي
በውዴታዎ ልብስ ገንዙኝ
በቤትዎ ደጃፍ ላይ ቅበሩኝ
الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ الـلَّـهْ يَـا مَـوْلَانَـا
لَا بُـدَّ مِـن فَـنَـاء الْـمُـلْـكُ يَـبْـقَـى لِـلَّـه
አላህ አላህ አላህ አላህ ሆይ ጌታችን!
ጥፋት አይቀሬ ነው፤ ንግስና ለአላህ ብቻ ይቀራል
وَاكْـتُـبُـوا عَـلَى قَـبْـرِي وَرَقَـةْ
هَـذَا مُـحِـبٌّ قَـدِ احْـتَـرَقْ
በመቃብሬም ላይ ማስታወሻ ጻፉ
"ይህ በናፍቆት የተቃጠለ አፍቃሪ ነው"