قَدْ بَدَا إِلَيَّ نُورُهَا عَشِياً
Her Light Appeared to Me at Dusk
Am
قَدْ بَدَا إِلَيَّ
نُورُهَا عَشِيَّا
በፊቴ ተገለጠ
ብርሃኗ በምሽት
ذَاتٌ فَتَنَتْ فِي حُلَى حُسْنِهَا الْبَرِيَّة
በውበቷ ጌጥ ፍጥረታትን የማረከች ማንነት
أَسْمَاءٌ جَلِيلَةْ
كَمْ شَفَتْ عَلِيَلا
ታላላቅ ስሞች
ስንት በሽተኞችን የፈወሱ
أَمْسَى قَتِيلاً فِي الْهَوَى وَقَضَى الْمَنِيَّةْ
በፍቅር ተረቶ ሞትን የተቀበለ
صَا حِ لَا تَلُمْنِي
مَدْحُ الْنَّبِي فَنِّي
ወዳጄ ሆይ አትውቀሰኝ
የነቢዩ ውዳሴ ነው ጥበቤ
خَمْرِيَ وَ دَنِي مِنْ طِلَا ثَغْرِ هَا الدُرِيَّة
ወይኔና እንስራዬ ከሚያንጸባርቁ ከንፈሮቿ ነው
صَلَى ذُو الْجَلَالِ
عَلَى الْنَّبِي الْغَا لِي
የልዕልና ባለቤት ሰለዋት አወረደ
በውዱ ነቢይ ላይ
ثُمَّ الْآلِ ذَوِي الْعُلَا الْصَّحْبِ وَالْذُرِيَّة
ከዚያም በልዑላን ቤተሰቦች፣ ባልደረቦችና ዝርያዎች ላይ