إِنَّ فِي الْجَنَّةِ نَهْرًا مِنْ لَبَنْ
በገነት ውስጥ የወተት ወንዝ አለ።
لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰه للّٰه اللّٰه
لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰه جُدْ عَلَيْنَا
በገነት ውስጥ የወተት ወንዝ አለ
ለአሊ ለሑሴን እና ለሐሰን
إِنَّ فِي الْجَنَّةِ نَهْرًا مِنْ لَبَنْ
لِعَلِّىٍ وَحُسَيْنٍ وَحَسَنْ
የነቢዩን ቤተሰብ መውደድ ለእኛ ግዴታ ነው
እና በዚህ ፍቅር ፈተና አንፈራም
حُبُّ أَهْلِ البَيْتِ فَرْضٌ عِنْدَنَا
وَبِهَذَا الحُبِّ لَانَخْشَ المِحَنْ
ማንም የሚወድዳቸው
ወደ ገነት ያለ ሐዘን ይገባል
كُلُّ مَنْ كَانَ مُحِبًّا لَهُمُ
يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مِنْ غَيْرِ حَزَنْ