جَالِيَةُ الْكَدْرِ
Removal Of Distress
Am
بَدْرِيَّةٌ وَافَتْ بِبُرْهَانٍ بَهَرْ
أُحُدِيَّةٌ فِي سَرْدِهَا سِرٌّ ظَهَرْ
1. የበድር ናት የመጣችው በሚያስደንቅ ማስረጃ
የኡሁድ ናት በዝርዝሯም ሚስጥር የታየባት
جَمَعَتْ لِأَسْمَاءِ الَّذِينَ سَمَوْا ذُرَىٰ
مَتْنِ الْعُلَىٰ فِي الْمَجْدِ مِنْ صَحْبٍ غُرَرْ
2. የከፍታን ጫፎች የረገጡትን ስሞች ሰበሰበች
በክብር ውስጥ ካሉ ምርጥ ባልደረቦች መካከል።
جُنِيَتْ فَوَاكِهُهَا الْجَنِيَّةُ مِنْ جَنَىٰ
بَدْرِيَّةٍ أُحُدِيَّةٍ طَابَتْ ثَمَرْ
3. ፍሬዎቿ የተለቀሙት ከምንጩ ነው
ፍሬዋ ካማረው የበድርና የኡሁድ ገነት።
سَاقِي بَوَاسِقِهَا النَّضِيدَةِ جَعْفَرٌ
صِنْوُ الَّذِي أَدْنَىٰ جَنَاهَا وَاخْتَبَرْ
4. የተደረደሩ ፍሬዎቿን የሚያጠጣው ጃዕፈር ነው
ፍሬዋን ካቀረበውና ከሞከረው ጋር አቻ የሆነው።
لَكِنْ مِنَ النِّسَبِ الشَّهِيرَةِ جُرِّدَتْ
فِي جُلِّهَا، لِتَكُونَ أَوْجَزَ مُخْتَصَرْ
5. ነገር ግን ከታወቁት የዘር ሀረጎች ተቀንሳለች
በአብዛኛው፣ በጣም አጭርና ግልጽ ትሆን ዘንድ።
فَنَثَرْتُ كُلَّ اسْمٍ بِهَا بِعَلَامَةٍ
قُرِنَتْ بِذِكْرِ أَبِيهِ تُغْنِي مَنْ نَظَرْ
6. እያንዳንዱን ስም በምልክት በተነው
አባቶቻቸውን በመጥቀስ ለተመልካች በቂ በሚሆን መልኩ።
فَمُهَاجِرِيُّهُمْ أِعْلَمَنْهُ بِــــ : "مِيمِهِ"
وَكَذَا بِــــ : "أَوْ" أَوْسِيَّهُمْ فِي الْمُنْتَثَرْ
7. ሙሃጂር መሆናቸውን በ "ሚም" ምልክት እወቅ
በ "አው" ደግሞ አውሲዎችን በዝርዝሩ ውስጥ።
وَالْخَزْرَجِيَّ بِــــ : "خَائِهِ"، وَكَذَا الشَّهِيـــ
ــدُ بِـــ : "شِينِهِ" مِنْ فَوْقِ نَظْمٍ مُبْتَكَرْ
8. ኸዝረጂዎችን በ "ኻ" እንዲሁም ሰማዕቱን
በ "ሺን" ምልክት በአዲስ ስርአት በተቀመረው።
لِلَّهِ قَوْمٌ قَدْ حُبُوْا بِفَضِيْلَةٍ
قَطَعُوْا بِهَا أَطْمَاعَ أَقْوَامٍ أُخَرْ
9. ለአላህ ብለው በልዩ ትርፍ የተቸሩ ህዝቦች አሉ
በሌሎች ህዝቦች ዘንድ ያለውን ስስት የቆረጡ።
فَبَخٍ لَهُمْ، فَاللَّهُ قَدْ قَالَ: (اعْمَلُوْا
مَا شِئْتُمُ، فَالذَّنْبُ مِنْكُمْ مُغْتَفَرْ)
10. ለእነሱ ምስጋና ይሁን፣ አላህ እንዲህ ብሏልና፡
(የፈለጋችሁትን ስሩ፣ ወንጀላችሁ ተምሮላችኋልና)።
مَنْظُوْمَةٌ شَرَفًا سَمَتْ بِنِظَامِهِمْ
وَسَنًا وَقَدْ سُمِّيَتْ بِـــ : (جَالِيَةِ الْكَدَرْ)
11. በስሞቻቸው ስርአት በክብር የላቀች ግጥም ናት
በብርሃን ደምቃ "ጃሊያተል ከደር" ተብላ ተጠራች።
حِصْنٌ حَصِيْنٌ مِنْ خُطُوبٍ أَوْجَلَتْ
مَنْ يَسْتَجِرْ فِي الْمُعْضِلَاتِ بِهَا يُجَرْ
12. ከሚያስፈሩ መከራዎች የተጠበቀች ምሽግ ናት
በችግር ጊዜ በእሷ የተጠለለ ይጠለላል።
قَدْ جُرِّبَتْ بَيْنَ الْأَنَامِ تِلَاوَةً
أَيْضًا وَحَمْلًا فِي الْإِقَامَةِ وَالسَّفَرْ
13. በሰዎች መካከል በማንበብ ተሞክራለች
በጉዞም ሆነ በመቀመጥ እሷን በመያዝ።
فَلَكَمْ بِهَا أَغْنَىٰ فَقِيْرًا ذُو النَّدَىٰ
وَلَكَمْ بِهَا عَبْدًا كَسِيرًا قَدْ جَبَرْ
14. ባለጸጋው በእሷ ስንት ደሃን አበለጸገ
ስንት የተሰበረን ባሪያስ በእሷ ጠገነ።
وَخَتَمْتُهَا مُتَوَسِّلًا بِبَقِيَّةِ الْـــــ
أَصْحَابِ إِجْمَالًا، وَسَادَاتٍ خِيَرْ
15. ግጥሟንም በሌሎቹ ባልደረቦች ደመደምኩ
በጥቅሉና በተመረጡት መሪዎች።
وَالتَّابِعِيْنَ لَهُمْ كَذَاكَ أَئِمَّةٌ
لِشَرِيعَةِ الْهَادِي الْمُمَجَّدِ هُمْ وَزَرْ
16. እነሱንም በተከተሉት የሸሪዓ መሪዎች
ለተከበረው መሪ ረዳቶች በሆኑት።
فَانْهَضْ إِلَيْهَا إِنْ كُرِبْتَ بِكُرْبَةٍ
يَوْمًا، وَلَازِمْهَا الْعَشَايَا وَالْبُكَرْ
17. በጭንቀት በተያዝክ ጊዜ ወደ እሷ ተነሳ
ማታና ጥዋትም አዘውትራት።
وَابْدَأْ بِأَوَّلِ شَافِعٍ وَمُشَفَّعٍ
طٰهٰ الْمُرَجَّى الْمُصْطَفَىٰ خَيْرِ الْبَشَرْ
18. መጀመሪያ አማላጅ በሆነውና ምልጃው በሚቀበለው ጀምር
ጣሃ ተስፋ የሚጣልባቸው ምርጥ ሰው።
غِبَّ الثَّنَاءِ عَلَى الْمُهَيْمِنِ، وَالصَّلَا
ةِ عَلَى الرَّسُوْلِ، وَقُلْ بِنَظْمٍ كَالدُّرَرْ
19. ሁሉን በሚቆጣጠረው ጌታ ምስጋና ከጀመርክ በኋላ
በመልክተኛው ላይ ሶላት አውርድና እንደ ሉል የተገመደውን በል።
عَالٍ وَغَالٍ ذِي قَوَافٍ جَمَّةٍ
رَائِيَّةٍ مِنْ كَامِلٍ عَذْبٍ زَخَرْ
20. ከፍ ያለና ውድ በሆኑ ብዙ ቤት መዝጊያዎች
ከጣፋጭና ከሞላው "ካሚል" ባህር በ "ራ" ፊደል የተቋጨ።
رَبِّي بِسَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ الْأَبَرّْ
خَيْرِ الْبَرِيَّةِ مَنْ بِهِ شَرَفَتْ مُضَرْ
21. ጌታዬ ሆይ በታላቁ መሪ በሙሐመድ
ሙደር ጎሳ በእርሱ በከበረው በሰው ዘር ምርጥ።
سَلِّمْ عَلَيْهِ، وَصَلِّ مَا هَبَّ الصَّبَا
أَزْكَىٰ صَلَاةٍ دَائِمًا لَا تَنْحَصِرْ
22. በእርሱ ላይ ሰላምህንና ሶላትህን አውርድ
የማይገደብና የላቀ ሶላት ሁልጊዜ።
فَبِجَاهِهِ، وَهُوَ الْمُشَفَّعُ فِي الْوَرَىٰ
يَوْمَ الْمَعَادِ إِذَا دَهَىٰ الْخَطْبُ الْأَمَرْ
23. በእርሱ ክብር፣ እርሱ በሰዎች ዘንድ አማላጅ ነውና
በትንሳኤ ቀን ታላቅ ጭንቀት በከበበ ጊዜ።
إِنِّي سَأَلْتُكَ، وَهُوَ أَفْضَلُ مَنْ سُئِلْــــ
ـــتَ بِهِ، وَمَنْ أَثْنَىٰ عَلَيْكَ وَمَنْ شَكَرْ
24. እኔ ለመንኩህ፣ እርሱ ከተለመኑት ሁሉ በላጭ ነውና
አንተን ባመሰገነና ባመሰገነህ መሪ።
وَبِأَفْضَلِ الْأَمْلَاكِ سَيِّدِنَا الَّذِي
بِالْوَحْيِ قَدْ وَافَىٰ إِلَىٰ خَيْرِ الْبَشَرْ
25. ከመላእክት ሁሉ በላጭ በሆነው መሪ
ወደ ሰው ዘር ምርጥ በራእይ በመጣው።
وَكَذَا بِمِيْكَائِيْلَ سَيِّدِنَا الرَّضِي
مَنْ فَضْلُهُ بَيْنَ الْمَلَائِكِ مُعْتَبَرْ
26. እንዲሁም በተወደደው መሪ በሚካኤል
ክብሩ በመላእክት መካከል የታወቀ በሆነው።
وَكَذَا بِإِسْرَافِيْلَ سَيِّدِنَا الَّذِي
بِالنَّفْخِ يَوْمَ الْعَرْضِ فِي الصُّوْرِ اشْتَهَرْ
27. እንዲሁም በመሪያችን ኢስራፊል
በመለከት ንፋቱ በትንሳኤ ቀን በታወቀው።
وَكَذَا بِسَيِّدِنَا الَّذِي حَازَ الْعُلَىٰ
وَبِقَبْضِ أَرْوَاحِ الْخَلَائِقِ قَدْ أُمِرْ
28. እንዲሁም ከፍታን በተቀዳጀው መሪያችን
የፍጥረታትን ነፍስ እንዲይዝ በታዘዘው።
فَهُمُ الَّذِيْنَ مَعَ الرَّسُوْلِ مُحَمَّدٍ
فِي يَوْمِ بَدْرٍ جَاهَدُوْا مَنْ قَدْ كَفَرْ
29. እነርሱ ከመልክተኛው ሙሐመድ ጋር ሆነው
በበድር ቀን ካፊሮችን የታገሉ ናቸው።
وَصَدِيْقِهِ الصِّدِّيْقِ سَيِّدِنَا أَبِي
بَكْرٍ خَلِيْفَتِهِ الْمُقَدَّمِ فِي الْخَبَرْ
30. በታማኝ ጓደኛው በመሪያችን አቡ በክር
በታሪክ ቀዳሚ በሆነው ተተኪው።
وَبِفَاتِحِ الْأَمْصَارِ فِي غَزَوَاتِهِ
مِصْبَاحِ أَهْلِ الْخُلْدِ سَيِّدِنَا عُمَرْ
31. በዘመቻዎቹ ሀገራትን በከፈተው
የጀነት ሰዎች መብራት በሆነው መሪያችን ዑመር።
وَكَذَا بِذِي النُّورَيْنِ سَيِّدِنَا الْفَتَىٰ
عُثْمَانَ مَنْ وَرَدَتْ بِمِدْحَتِهِ الزُّمَرْ
32. እንዲሁም በሁለቱ ብርሃናት ባለቤት በወጣቱ
ዑስማን፣ በምስጋናው ምእራፎች በወረዱለት።
وَكَذَا بِبَابِ مَدِيْنَةِ الْعِلْمِ الْفَتَى الْــــ
ـــكَرَّارِ سَيِّدِنَا عَلِيٍّ ذِي الْفَخَرْ
33. እንዲሁም የእውቀት ከተማ በር በሆነው ጀግና
ተደጋጋሚ አጥቂ መሪያችን ዐሊይ የክብር ባለቤት።
وَكَذَا بِطَلْحَةَ، وَالزُّبَيْرِ رَحَىٰ الْوَغَىٰ
وَكَذَا ابْنُ عَوْفٍ عَبْدُ رَحْمٰنِ الْأَغَر
34. እንዲሁም በጦልሃ፣ በጦርነት አውድማ ዙበይር
እንዲሁም በታላቁ አብዱራህማን ኢብኑ ዓውፍ።
وَكَذَا بِسَعْدٍ، مَعْ سَعِيْدٍ، وَالْأَمِيــــ
ـــنِ أَبِي عُبَيْدَةَ مَنْ بِمَعْرُوْفٍ أَمَرْ
35. እንዲሁም በሰዕድ፣ ከሰዒድ ጋር፣ እና በታማኙ
አቡ ዑበይዳህ በመልካም ባዘዘው።
وَكَذَا بِعَمِّ رَسُوْلِكَ الْمُخْتَارِ لَيْــــ
ـــثِ اللهِ حَمْزَةَ مَنْ سَمَا وَسَطًا وَكَرّ
36. እንዲሁም በተመረጠው መልክተኛህ አጎት
የአላህ አንበሳ ሐምዛ፣ ከፍ ያለና ደፋር በሆነው።
وَالْحَارِثِ الْأَوْسِيِّ، ثُمَّ بِمَالِكٍ
وَسُلَيْمِهِمْ، وَبِسَالِمٍ مُقْرِي السُّوَرْ
37. በአውሲው ሐሪስ፣ ከዚያም በማሊክ
በሱለይም፣ እና የቁርኣን ምእራፎች ቀሪ በሆነው ሳሊም።
وَبِثَقْفِهِمْ، وَبِجَابِرٍ، وَجُبَيْرِهِمْ
وَبِجَابِرٍ، وَأُنَيْسِهِمْ أُسْدِ الظَّفَرْ
38. በተቀፉ፣ በጃቢር፣ እና በጁበይራቸው
በጃቢር፣ እና በአሸናፊ አንበሳው ኡነይስ።
وَبِعَامِرٍ، وَبِعَائِذٍ، وَبِعَامِرٍ
مَنْ جَرَّعُوا الْأَعْدَاءَ كَأْسًا مَا أَمَر
39. በዓሚር፣ በዓኢዝ፣ እና በዓሚር
ጠላቶችን መራራ ጽዋ ካጠጡት።
وَالْحَارِثِ الْأَوْسِيِّ، ثُمَّ حُرَيْثِهِمْ
وَالْحَارِثِ الْمَوْلَىٰ، وَعُتْبَةَ مَنْ بَتَرْ
40. በአውሲው ሐሪስ፣ ከዚያም በሁረይሳቸው
በሐሪስ ነጻ የወጣው፣ እና በመሪው ዑትባህ።
وَبِكَعْبِهِمْ، وَبِعَاصِمٍ، وَصُهَيْبِهِمْ
وَبِلَالِهِمْ ذَاكَ الْمُؤَذِّنُ فِي السَّحَرْ
41. በከዕባቸው፣ በዓሲም፣ እና በሱሀይባቸው
በሌሊት ጨለማ አዛን በሚያደርገው ቢላል።
وَجُبَيْرِهِمْ، وَبِعَاصِمٍ، وَخُبَيْبِهِمْ
وَبَشِيْرِهِمْ، وَبِسَعْدِهِمْ ذَاكَ الْأَبَرْ
42. በጁበይራቸው፣ በዓሲም፣ እና በኹበይባቸው
በበሺራቸው፣ እና በታላቁ ሰዕዳቸው።
وَتَمِيمِهِمْ، وَسُلَيْمِهِمْ، وَتَمِيمِهِمْ
أَيْضًا، وَرِبْعِيٍّ، وَسَعْدٍ مَنْ ظَفَر
43. በተሚማቸው፣ በሱለይማቸው፣ እና በተሚማቸው
ደግሞም፣ በሪብዒይ፣ እና በአሸናፊው ሰዕድ።
وَإِيَاسِهِمْ، وَبِأَوْسِهِمْ، وَالْأَرْقَمِ الْــــ
ــــبَدْرِيِّ، مَعْ أَنَسَةْ مُبِيدِ مَنِ ادَّقَرْ
44. በኢያሳቸው፣ በአውሳቸው፣ እና በበድሪው
አርቀም፣ ዓመጸኞችን ከሚያጠፋው አነሰህ ጋር።
أَيْضًا وَبِالْعَجْلَانِ، ثُمَّ عَدِيِّهِمْ
وَسُرَاقَةَ السَّامِي الَّذِي ثُمَّ انْتَبَرْ
45. እንዲሁም በዓጅላን፣ ከዚያም በዓዲያቸው
ከፍ ያለ ቦታን በያዘው ሱራቃህ።
وَسِنَانِهِمْ، وَبِسَهْلِهِمْ، وَبِسَبْرَةَ الْــــ
أَبْطَالِ أَرْبَابِ الْأَعِنَّةِ وَالْوَتَرْ
46. በሲናናቸው፣ በሰህላቸው፣ እና በሰበራህ
በጀግኖቹ የፈረስና የጦር ባለቤቶች።
وَالنَّضْرِ، وَالنُّعْمَانِ، وَالنُّعْمَانِ مَنْ
شَهِدَتْ لَهُمْ ثَمَّ الْمَشَاهِدُ وَالْأَثَرْ
47. በነድር፣ በኑዕማን፣ እና በኑዕማን
ታላላቅ ውጊያዎችና ታሪኮች ለታየባቸው።
وَبِزَيْدِهِمْ، وَزِيَادِهِمْ، وَبِمَعْبَدٍ
وَأَبِي خُزَيْمَةَ مَنْ لِهِنْدِيٍّ شَهَرْ
48. በዘይዳቸው፣ በዚያዳቸው፣ እና በመዕበድ
ሰይፉን ለጠላት በመዘዘው አቡ ኹዘይማህ።
وَزِيَادِهِمْ، وَبِسَهْلِهِمْ، وَشَهِيدِهِمْ
صَفْوَانَ مَنْ فِي الْخُلْدِ قَدْ أَضْحَىٰ وَقَرّ
49. በዚያዳቸው፣ በሰህላቸው፣ እና በሰማዕቱ
ሶፍዋን፣ በጀነት ውስጥ መኖሪያውን ባደረገው።
وَقَتَادَةَ الْأَوْسِيِّ، مَعْ سَلَمَةْ، كَذَا
أَنَسٌ، وَعُقْبَةُ، ثُمَّ عُتْبَةُ ذُو الْخَفَرْ
50. በአውሲው ቀታዳህ፣ ከሰለማህ ጋር፣ እንዲሁም
አነስ፣ ዑቅባህ፣ ከዚያም ዑትባህ ታማኙ።
وَبِسَهْلِهِمْ، وَخِدَاشِهِمْ، وَخِرَاشِهِمْ
مَنْ أَثْخَنُوا بِالسُّمْرِ وَخْزًا مَنْ دَبَرْ
51. በሰህላቸው፣ በኺዳሻቸው፣ እና በኺራሻቸው
በጦራቸው ጠላትን ክፉኛ በወጉት።
وَبِعَامِرٍ، وَبِمَالِكٍ، وَبِمَرْثَدٍ
وَبِمَالِكٍ، وَبِمِهْجَعٍ مَوْلَىٰ عُمَرْ
52. በዓሚር፣ በማሊክ፣ እና በመርሰድ
በማሊክ፣ እና የዑመር ባሪያ በነበረው ሚህጃዕ።
وَمُعَتِّبٍ، وَبِمَعْبَدٍ، وَبِمَعْقِلٍ
وَمُعَتِّبٍ، وَمُعَاذِهِمْ أَهْلِ الصَّدَرْ
53. በሙዐቲብ፣ በመዕበድ፣ እና በመዕቂል
በሙዐቲብ፣ እና በመመለሻው ባለቤት ሙዓዝ።
وَكَذَا قُدَامَةُ، مَعْ رِفَاعَةَ مَنْ سَمَا
وَبِخَالِدٍ، وَبِثَابِتٍ يَوْمَ الْوَعَرْ
54. እንዲሁም ቁዳማህ፣ ከፍ ካለው ሪፋዓህ ጋር
በኻሊድ፣ እና በችግር ቀን በጸናው ሳቢት።
وَبِمَعْمَرٍ، وَبِمَالِكٍ، وَمُعَاذِهِمْ
وَبِمُحْرِزٍ، وَكَذَا رِفَاعَةُ ذُو النَّظَرْ
55. በመዕመር፣ በማሊክ፣ እና በሙዓዛቸው
በሙህሪዝ፣ እንዲሁም አርቆ አሳቢው ሪፋዓህ።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، مَعْ خَلَّادِهِمْ
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ ذَاكَ الْمُخْتَبَرْ
56. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከኸላዳቸው ጋር
እንዲሁም በዚያ በተፈተነው አብዱላህ።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ سُلَيْمِهِمْ
وَمُلَيْلِهِمْ، وَبِمِسْطَحٍ مَنْ قَدْ حَضَرْ
57. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በሱለይማቸው
በሙለይላቸው፣ እና በተገኘው ምስጣህ።
وَالْمُنْذِرِ الْأَوْسِيِّ، ثُمَّ بِزَيْدِهِمْ
وَبِرَافِعٍ، مَعْ رَافِعٍ الْعَضْبِ الذَّكَرْ
58. በአውሲው ሙንዚር፣ ከዚያም በዘይዳቸው
በራፊዕ፣ እና በዚያ ስለታም ሰይፍ ራፊዕ።
وَأَبِي عَقِيلٍ، مَعْ أَبِي حَسَنٍ، وَعَبْــــ
ــــدِ اللهِ، ثُمَّ أَبِي سَلِيطٍ مَنْ قَهَرْ
59. በአቡ ዓቂል፣ ከአቡ ሐሰን ጋር፣ እና በአብዱላህ
ከዚያም አሸናፊ በሆነው አቡ ሰሊጥ።
وَالْحَارِثِ الْأَوْسِيِّ، ثُمَّ بِرَافِعٍ
وَبِذِي الشِّمَالَيْنِ الشَّهِيدِ مَنِ اشْتَهَرْ
60. በአውሲው ሐሪስ፣ ከዚያም በራፊዕ
በታዋቂው ሰማዕት ዙሽ-ሺማለይን።
وَكَذَا بِحَارِثَةَ الْهَزَبْرِ، مَعَ الْبَرَا
ءِ، كَذَا بِبَسْبَسَةَ الْمَجِيدِ الْمُعْتَبَرْ
61. እንዲሁም በአንበሳው ሐሪሳህ፣ ከበራእ ጋር
እንዲሁም በክቡሩ በስበሳህ።
وَالْأَخْنَسِ الْمَوْلَىٰ، وَعِصْمَةَ، مَعْ تَمِيــــ
ــــمِهِمْ، وَأَسْعَدَ، مَعْ أُبَيٍّ مَنْ بَتَرْ
62. በባሪያው አኽነስ፣ በዒስማህ፣ ከተሚማቸው ጋር
በአስዐድ፣ እና በቆራጩ ኡበይ።
وَمُحَمَّدٍ، وَبِمُحْرِزٍ، وَبِثَابِتٍ
وَرُحَيْلَةَ الصَّيْدِ الْجَحَاجِيحِ الْغُرَرْ
63. በሙሐመድ፣ በሙህሪዝ፣ እና በሳቢት
እንደ አደን አንበሳ ምርጥ በሆኑት ሩሐይላህ።
وَبِزَيْدِهِمْ، وَبِوَهْبِهِمْ، وَيَزِيدَ مَنْ
كَسَبَ الشَّهَادَةَ، وَهْيَ أَرْبَحُ مَا تَجَرْ
64. በዘይዳቸው፣ በወህባቸው፣ እና ሰማዕትነትን
ባተረፈው የዚድ፣ እሱም ምርጥ ትርፍ ነው።
وَكَذَا بِمَسْعُودٍ، وَعُتْبَةَ، مَعْ عُبَيْــــ
ــــدِهِمْ، وَخَارِجَةَ الَّذِي بِدَمٍ نَثَرْ
65. እንዲሁም በመስዑድ፣ በዑትባህ፣ ከዑበይዳቸው ጋር
ደሙን ባፈሰሰው ኻሪጃህ።
وَكَذَا بِثَعْلَبَةَ الْغَضَنْفَرِ مَنْ كَمَىٰ
أَيْضًا، وَبِالْمِقْدَادِ، مَعْ زَيْدِ الْوَطَرْ
66. እንዲሁም በአንበሳው ሰዕለባህ ጀግናው
ደግሞም፣ በሚቅዳድ፣ እና በዘይድ።
وَكَذَا عُمَارَةُ، وَالْحُصَيْنُ، وَأَوْسُهُمْ
وَأَبُو حُذَيْفَةَ، مَعْ عُمَارَةَ مَنْ فَخَرْ
67. እንዲሁም ዑማራህ፣ ሁሰይን፣ እና አውሳቸው
አቡ ሁዘይፋህ፣ እና በከበረው ዑማራህ።
أَيْضًا بِخَلَّادٍ، وَمَسْعُودٍ، كَذَا
عُكَّاشَةُ السَّامِي بِبُشْرَىٰ كَالْقَمَرْ
68. እንዲሁም በኸላድ፣ በመስዑድ፣ እንዲሁም
እንደ ጨረቃ በምስራች በከበረው ዑካሻህ።
وَبِحَاطِبٍ، ثُمَّ الْحُبَابِ، وَحَاطِبٍ
مَنْ ثَمَّ صَدَّقَهُ النَّبِيُّ بِمَا اعْتَذَرْ
69. በሐጢብ፣ ከዚያም በሁባብ፣ እና በሐጢብ
ነቢዩ በሰጠው ምክንያት ባመኑት።
وَكَذَا بِفَرْوَةَ، مَعْ يَزِيدَ، وَثَابِتٍ
يَوْمَ الْتَقَىٰ الْجَمْعَانِ، وَالْكُفْرُ انْزَجَرْ
70. እንዲሁም በፈርዋህ፣ ከየዚድ ጋር፣ እና በሳቢት
ሁለቱ ጦር በተገናኙበትና ኩፍር በጠፋበት ቀን።
وَسِنَانِهِمْ، وَالْحَارِثِ الْأَوْسِيُّ ثُمــــ
ــــمَّ سَوَادِهِمْ، وَصَبِيحِهِمْ صِيْدِ الظَّفَرْ
71. በሲናናቸው፣ በአውሲው ሐሪስ፣ ከዚያም
በሰዋዳቸው፣ እና በአሸናፊው ሶቢሕ።
وَكَذَا عُبَادَةُ، مَعْ خَلِيفَةَ مِنْهُمُ
وَأَبِي لُبَابَةَ قَاصِمِي أَهْلِ الذَّعَرْ
72. እንዲሁም ዑባዳህ፣ ከኸሊፋ ጋር ከእነርሱ
አቡ ሉባባህ ደንግጠው የነበሩትን አጽናኝ።
وَعُمَيْرِهِمْ، وَمُعَوِّذٍ، وَسَلَيطِهِمْ
وَمُعَاذِهِمْ تَالِي الْكِتَابِ الْمُسْتَطَرْ
73. በዑመይራቸው፣ በሙዐዊዝ፣ እና በሰሊጣቸው
የተጻፈውን መጽሐፍ ቀሪ በሆነው ሙዓዝ።
وَبِسَعْدِهِمْ، وَبِزَيْدِهِمْ، وَبِثَابِتٍ
مَنْ قَدْ سَمَوْا، بَدْوُ الْبَرِيَّةِ وَالْحَضَرْ
74. በሰዕዳቸው፣ በዘይዳቸው፣ እና በሳቢት
በከተማም ሆነ በገጠር ከፍ ባሉት።
وَعُوَيْمِهِمْ، وَعِيَاضِهِمْ، وَبِجَبْرِهِمْ
وَكَذَا بِعَبْدَةَ، ثُمَّ عَمَّارِ الْخَيَرْ
75. በዑወይማቸው፣ በዒያዳቸው፣ እና በጀብራቸው
እንዲሁም በዓብዳህ፣ ከዚያም በመልካሙ ዓማር።
وَكَذَا بِشَمَّاسٍ، وَجَبَّارِ الْوَغَىٰ
وَأَبٍ لِحَنَّةَ، ثُمَّ عَمْرِهِمُ الْأَغَر
76. እንዲሁም በሸማስ፣ በጦርነት ጀግናው ጀባር
ለአቡ ሐናህ፣ ከዚያም ለክቡሩ ዐምራቸው።
وَبِعَمْرِهِمْ، وَخُنَيْسِهِمْ، وَإِيَاسِهِمْ
صَحْبِ الَّذِي سَبْعِينَ كَالْقَتْلَىٰ أَسَرْ
77. በዐምራቸው፣ በኹነይሳቸው፣ እና በኢያሳቸው
ሰባዎችን እንደ ሬሳ ማርከው በያዙት።
وَبِزَيْدِهِمْ، وَبِسَعْدِهِمْ، وَزِيَادِهِمْ
مَنْ صَيَّرُوْا الْبَاغِي أَذَلَّ مِنَ الْيَعَرْ
78. በዘይዳቸው፣ በሰዕዳቸው፣ እና በዚያዳቸው
በደለኛውን እንደ ደካማ በግ ባደረጉት።
وَكَذَا الْمُجَذَّرُ، ثُمَّ غَنَّامٌ مَعًا
وَكَذَا نُعَيْمَانُ الْفَتَىٰ حَسَنُ السِّيَرْ
79. እንዲሁም ሙጀዘር፣ ከዚያም ገናም በአንድነት
እንዲሁም መልካም ታሪክ ያለው ወጣቱ ኑዐይማን።
وَالْحَارِثُ الْأَوْسِيُّ، ثُمَّ بِعَاقِلٍ
مَنْ بِالشَّهَادَةِ حَلَّ أَحْسَنَ مُسْتَقَر
80. በአውሲው ሐሪስ፣ ከዚያም በዓቂል
በሰማዕትነት ምርጥ ቦታን ባገኘው።
وَكَذَا بِبَحَّاثٍ، وَلِبْدَةَ، مَعْ أَبِي
أَيُّوبَ، ثُمَّ مُعَتِّبٍ صَحَبِ المَبَرّ
81. እንዲሁም በበሐስ፣ እና ሊብዳህ፣ ከአቡ አዩብ ጋር
ከዚያም የመልካም ባልደረባው ሙዐቲብ።
وَعَطِيَّةَ الْبَدْرِيِّ، مَعْ صَيْفِيِّهِمْ
وَكَذَا أَبُو دَاوُودَ مَنْ ثَمَّ انْتَصَرْ
82. በበድሪው ዓጢያህ፣ ከሰይፊያቸው ጋር
እንዲሁም አሸናፊ በሆነው አቡ ዳውድ።
وَكَذَا أَبُو مَخْشِي، وَعَبْدُ اللهِ، ثُــــ
ــــمَّ سَوَادُ الْبَدْرِيُّ إِنْسَانُ الْبَصَرْ
83. እንዲሁም አቡ መኽሺ፣ አብዱላህ፣ ከዚያም
በበድሪው ሰዋድ የዐይን ብሌን በሆነው።
أَيْضًا أَبُو شَيْخٍ، كَذَا بِحُرَيْمِهِمْ
وَكَذَا بِخَبَّابٍ، وَذَكْوَانَ الْأَبَرّ
84. እንዲሁም አቡ ሸይኽ፣ እንደዚሁ በሁረይማቸው
እንዲሁም በኸባብ፣ እና በታላቁ ዘክዋን።
وَكَذَا أَبُو قَيْسٍ، وَعَبْدُ اللهِ، ثُـــــ
ـمَّ الْحَارِثُ الزَّحَّافُ فِي يَوْمِ الْمَفَرّ
85. እንዲሁም አቡ ቀይስ፣ አብዱላህ፣ ከዚያም
በሽሽት ቀን ጸንቶ በቆመው ሐሪስ አል-ዘሐፍ።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ بِرَافِعٍ
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ ذِي الْبَأْسِ الْأَمَرّْ
86. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በራፊዕ
እንዲሁም መራራ ጥንካሬ ባለው አብዱላህ።
وَأَبٍ لِسَبْرَةَ، ثُمَّ عَبْدِ اللهِ، ثُــــ
ــمَّ بِحَمْزَةَ الْمُرْدِي إِذَا الْحَرْبُ اسْتَعَرْ
87. ለአቡ ሰበራህ፣ ከዚያም ለአብዱላህ፣ ከዚያም
ጦርነት በጋለ ጊዜ በሚያጠቃው ሐምዛ።
وَكَذَا بِمَسْعُودٍ، وَعَبْدِ اللهِ، مَعْ
عَبَّادِكَ الشَّهْمِ الَّذِي لَيْلاً جَأَرْ
88. እንዲሁም በመስዑድ፣ በአብዱላህ፣ ከዐባድ ጋር
በሌሊት በጌታው ፊት በለቅሶ በሚቆመው።
وَأَبِي قَتَادَةَ، ثُمَّ عَبْدِ اللهِ ثُـــــ
ــمَّ الْحَارِثِ الْمَوْلَىٰ، وَعَبَّادٍ لِبَرّ
89. በአቡ ቀታዳህ፣ ከዚያም በአብዱላህ ከዚያም
በሐሪስ ባሪያው፣ እና በመልካሙ ዐባድ።
أَيْضًا أَبُو سَلَمَةْ كَذَا، وَمُعَاذُهُمْ
وَكَذَا وَدِيعَةُ مَنْ لِذَيْلِ الْمَجْدِ جَرّ
90. ደግሞም አቡ ሰለማህ እንደዚሁ፣ እና ሙዓዛቸው
እንዲሁም የክብርን ጫፍ በያዘው ወዲዓህ።
وَيَزِيدُ، وَالنُّعْمَانُ، ثُمَّ عُمَيْرُهُمْ
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ مَنْ مُنِحَ النَّظَرْ
91. የዚድ፣ እና ኑዕማን፣ ከዚያም ዑመይራቸው
እንዲሁም አርቆ የማየት ችሎታ በተሰጠው አብዱላህ።
وَأَبِ لِكَبْشَةَ، ثُمَّ عَبْدِ اللهِ ذَاكَ
اللَّيْثِ دَمَّرَ لِلصُّفُوفِ إِذَا فَطَرْ
92. ለአቡ ከብሻህ፣ ከዚያም ለዚያ አብዱላህ
የጠላት ረድፍ ሲሰነጠቅ እንደ አንበሳ ለሚሆነው።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ بِوَهْبِهِمْ
وَالْفَاكِهِ الْبَدْرِيِّ أَرْبَابِ السِّيَرْ
93. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በወህባቸው
እና ታሪክ ባላቸው በበድሪው ፋኪህ።
وَبِعَامِرٍ، ثُمَّ الطُّفَيْلِ، وَعَامِرٍ
مَنْ أَثْخَنُوْا الْأَعْدَاءَ وَخْزًا مَا أَمَر
94. በዓሚር፣ ከዚያም በጡፈይል፣ እና በዓሚር
ጠላቶችን በጦር ክፉኛ በወጉት።
وَعُصَيْمَةَ الْبَدْرِيِّ، مَعْ خَلَّادِهِمْ
وَهِلَالِهِمْ، وَكَذَا بِعَبْسٍ مَنْ قَهَرْ
95. በበድሪው ዑሰይማህ፣ ከኸላዳቸው ጋር
በሂላላቸው፣ እንዲሁም አሸናፊ በሆነው ዓብስ።
وَبِوَاقِدٍ، وَبِهَانِئٍ، وَالْحَارِثِ الْــــ
أَوْسِيِّ، ثُمَّ يَزِيدَ مَنْ جَلَّىٰ وَسَرّ
96. በዋቂድ፣ በሃኒእ፣ እና በአውሲው
ሐሪስ፣ ከዚያም ደስታን ባመጣው የዚድ።
وَيَزِيدَ، مَعْ وَدَقَةَ، وَعَبْدِ اللهِ، ثُـــــ
ــمَّ السَّائِبِ الْمَوْلَىٰ فَتَىٰ فَتْكٍ كَهَرْ
97. በየዚድ፣ ከወደቃህ፣ እና አብዱላህ ጋር፣ ከዚያም
በሳኢብ ነጻ የወጣው ጀግና።
وَبِقَيْسِهِمْ، وَعُمَيْرِهِمْ، وَبِكَعْبِهِمْ
وَأَبِي سِنَانٍ مَنْ لَظَىٰ الْهَيْجَا سَجَرْ
98. በቀይሳቸው፣ በዑመይራቸው፣ እና በከዕባቸው
የጦርነትን እሳት ባቀጣጠለው አቡ ሲናን።
وَالْحَارِثِ الْمَوْلَىٰ، وَعَبْدِ اللهِ ثُـــــ
ــمَّ عُبَيْدِهِمْ، وَعُمَيْرِهِمْ مَنْ قَدْ شَتَرْ
99. በሐሪስ ነጻ የወጣው፣ በአብዱላህ ከዚያም
በዑበይዳቸው፣ እና በዑመይራቸው።
وَكَذَا أَبُو الْهَيْثَمْ خُبَعْثِنَةُ الشَّرَىٰ
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ مِنْهُمْ مَنْ بَسَرْ
100. እንዲሁም አቡል ሃይሰም ጠንካራው አንበሳ
እንዲሁም ከእነርሱ ፊቱ ብሩህ በሆነው አብዱላህ።
وَيَزِيدَ، مَعْ عَمْرٍو، وَعَبْدِ اللهِ ثُـــــ
ــمَّ الْحَارِثِ الْأَوْسِيِّ مُرْدِي مَنْ دَحَرْ
101. በየዚድ፣ ከዐምር፣ እና አብዱላህ ጋር ከዚያም
ጠላትን በሚያጠፋው አውሲው ሐሪስ።
وَعُمَيْرِهِمْ، وَعُبَيْدِهِمْ، وَكَذَا بِعَبْــــ
ـــدِ اللهِ، مَعْ سَلَمَةْ مُصَيِّرِهِمْ عِبَرْ
102. በዑመይራቸው፣ በዑበይዳቸው፣ እንዲሁም
ጠላቶችን መማሪያ ባደረገው ሰለማህ።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ عُبَيْدِهِمْ
خِدْنِ الشَّهَادَةِ، وَهْيَ أَفْضَلُ مَا ادَّخَرْ
103. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በዑበይዳቸው
ለሰማዕትነት ጓደኛ፣ እሱም ምርጥ ስንቅ ነው።
وَأَبٍ لِخَارِجَةَ الَّذِي دَانَتْ لَهُ
قُنَنُ الْمَفَاخِرِ، فَامْتَطَاهَا وَانْتَبَرْ
104. ክብር ሁሉ ላጎነበሰለት ለኻሪጃህ አባት
የክብርን ጫፍ ለወጣውና ለተቀመጠበት።
وَبِعَبْدِ رَبٍّ، وَالطُّفَيْلِ، وَقَيْسِهِمْ
وَكَذَا بِعُقْبَةَ لِلْعِدَا مَنْ قَدْ نَحَرْ
105. በአብዱ ረብ፣ በጡፈይል፣ እና በቀይሳቸው
እንዲሁም ጠላትን በሚያርድው ዑቅባህ።
وَكَذَا أَبُو الْأَعْوَرِ، وَقَيْسٌ مِنْهُمُ
وَكَذَا أَبُو مَرْثَدْ وَعَمْرٌو مَنْ دَحَرْ
106. እንዲሁም አቡል አዕወር፣ እና ቀይስ ከእነርሱ
እንዲሁም አቡ መርሰድ እና አሸናፊው ዐምር።
وَأَبٍ لِضَمْرَةَ، مَعْ أَبِي خَلَّادِ الــــ
ــــمِطْعَانِ قَرْمٍ هِزْبَرِي ضَارٍ زُفَرْ
107. ለዶምራህ አባት፣ ከአቡ ኸላድ ጋር
ጀግና እና አጥቂ ከሆነው አንበሳ ጋር።
وَبِسَعْدِهِمْ، وَبِسَهْلِهِمْ، وَبِسَعْدِهِمْ
وَبِعَامِرٍ، ثُمَّ الطُّفَيْلِ الْمُنْتَصَرْ
108. በሰዕዳቸው፣ በሰህላቸው፣ እና በሰዕዳቸው
በዓሚር፣ ከዚያም በአሸናፊው ጡፈይል።
أَيْضًا، وَبِالنُّعْمَانِ، وَالنُّعْمَانِ، وَالــ
ـــنُّعْمَانِ، مَعْ سَلَمَهْ بِبَدْرٍ مَنْ ظَفَرْ
109. ደግሞም፣ በኑዕማን፣ በኑዕማን፣ እና በኑዕማን
በበድር ድልን ካገኙት ሰለማህ ጋር።
وَأَبٍ لِحَبَّةَ، ثُمَّ عَبْدِ اللهِ ثُـــــ
ــمَّ بِقُطْبَةَ السَّامِي لَدَيْكَ مَنِ اسْتَقَر
110. ለሀባህ አባት፣ ከዚያም ለአብዱላህ ከዚያም
በአንተ ዘንድ ተቀባይነት ባለው ቁጥባህ።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ بِعَمْرِهِمْ
وَأَبٍ لِطَلْحَةَ مَنْ هُنَالِكَ قَدْ عَكَرْ
111. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በዐምራቸው
እዚያ ጠላትን ድል ባደረገው የጦልሃ አባት።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ مُعَاذِهِمْ
وَبِعَمْرِهِمْ مَنْ كَرَّ يَوْمَ الْكُفْرُ فَرّْ
112. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በሙዓዛቸው
ኩፍር በሸሸ ጊዜ ጥቃት በሰነዘረው ዐምራቸው።
وَالْمُنْذِرِ الْبَدْرِيِّ، ثُمَّ الْمُنْذِرِ بْـــ
ــنِ مُحَمَّدٍ، وَبِسَعْدِهِمْ مَنْ قَدْ أَطَرْ
113. በበድሪው ሙንዚር፣ ከዚያም በሙንዚር
ኢብኑ ሙሐመድ፣ እና በታላቁ ሰዕዳቸው።
وَبِعَمْرِهِمْ، وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ مَنْ
أَرْدَىٰ أَبَا جَهْلٍ، فَصَارَ إِلَىٰ سَقَرْ
114. በዐምራቸው፣ እንዲሁም አቡ ጃህልን
ገድሎ ወደ ገሀነም በሰደደው አብዱላህ።
أَيْضًا، وَبِالْبَدْرِيِّ مِنْهُمْ مُصْعَبٌ
وَبِسَعْدِهِمْ، وَكَذَا رِفَاعَةُ مَنْ نَضَرْ
115. ደግሞም፣ ከበድሪዎቹ በሆነው ሙስዐብ
በሰዕዳቸው፣ እንዲሁም በደመቀው ሪፋዓህ።
وَكَذَا عُبَيْدَةُ، ثُمَّ ثَعْلَبَةُ الَّذِي
بِالْعَضْبِ بَدَّدَ جَيْشَهُمْ فَغَدَا شَذَرْ
116. እንዲሁም ዑበይዳህ፣ ከዚያም በሰይፉ
ጠላትን በበተነው ሰዕለባህ።
وَبِمَالِكٍ، ثُمَّ الرَّبِيعِ، وَمَالِكٍ
وَخُلَيْدِهِمْ، وَبِرَافِعٍ مَنْ قَدْ بَدَرْ
117. በማሊክ፣ ከዚያም በረቢዕ፣ በማሊክ
በኹለይዳቸው፣ እና ቀድሞ በተገኘው ራፊዕ።
وَكَذَا بِمَسْعُودٍ، وَخَوْلِيٍّ، وَخَــ
ــوَّاتٍ، وَمَسْعُودٍ، وَخَبَّابِ الْوَعَرْ
118. እንዲሁም በመስዑድ፣ በኸውሊይ፣ እና በኸዋት
በመስዑድ፣ እና በችግር ቀን በጸናው ኸባብ።
وَبِثَابِتٍ، وَبِخَالِدٍ، وَبِمَالِكٍ
وَسِمَاكِهِمْ، وَكَذَا بِخَلَّادِ الزُّمَرْ
119. በሳቢት፣ በኻሊድ፣ እና በማሊክ
በሲማካቸው፣ እንዲሁም በኸላድ።
وَمُعَوِّذٍ، وَشَرِيكِهِمْ، وَشُجَاعِهِمْ
أَيْضًا، وَبِالضَّحَّاكِ أَقْمَارِ الصُّوَرْ
120. በሙዐዊዝ፣ በሸሪካቸው፣ እና በጀግናቸው
እንዲሁም እንደ ጨረቃ በደመቁት ደሐክ።
وَكَذَا بِعَبْدِ اللهِ، ثُمَّ بِعَوْفِهِمْ
وَأَبِي مُلَيْلٍ، مَعْ طُلَيْبٍ مَنْ كَسَرْ
121. እንዲሁም በአብዱላህ፣ ከዚያም በዐውፋቸው
በአቡ ሙለይል፣ ጠላትን ከሰበረው ጡለይብ ጋር።
وَسُهَيْلِهِمْ، وَحَرَامِهِمْ، وَبِسَعْدِهِمْ
وَكَذَا بِثَعْلَبَةَ الْهِزَبْرِ الْمُشْتَهَرْ
122. በሱሀይላቸው፣ በሐራማቸው፣ እና በሰዕዳቸው
እንዲሁም በታወቀው አንበሳ ሰዕለባህ።
وَبِعَبْدِ رَحْمَٰنٍ، كَذَا وَبِعَامِرٍ
وَسُرَاقَةَ الْبَدْرِيِّ قَاصِمِ مَنْ فَجَرْ
123. በአብዱራህማን፣ እንደዚሁም በዓሚር
አመጸኞችን በሰበረው በድሪው ሱራቃህ።
وَالْحَارِثِ الْبَدْرِيِّ، مَعْ مِدْلَاجِهِمْ
وَسُهَيْلِهِمْ، وَسُلَيْمِهِمْ خِدْنِ الْوَزَرْ
124. በበድሪው ሐሪስ፣ በሚድላጃቸው
በሱሀይላቸው፣ እና በሱለይማቸው።
وَبِعَمْرِهِمْ، وَسُوَيْبِطٍ، وَبِسَعْدِهِمْ
وَكَذَا أَبُو مَسْعُودٍ الصَّيدِ الْغُرَرْ
125. በዐምራቸው፣ በሱወይቢጥ፣ እና በሰዕዳቸው
እንዲሁም ምርጥ አዳኝ በሆነው አቡ መስዑድ።
وَأَبُو حَبِيبٍ، ثُمَّ عُقبَةُ، وَالْفَتَىٰ
عِتْبَانُ مَنْ صَرَعُوا الْأَعَادِي فِي الْحُفَرْ
126. አቡ ሐቢብ፣ ከዚያም ዑቅባህ፣ እና ወጣቱ
ጠላትን ጉድጓድ ውስጥ በጣለው ዒትባን።
وَبِنَوْفَلٍ، وَبِرَاشِدٍ، وَكَذَا أَبُو
ضَيَّاحٍ الْفَتَّاكُ مَنْ فِيهِمْ أَصَرّ
127. በነውፈል፣ በራሺድ፣ እንዲሁም
በውስጣቸው ደፋር በሆነው አቡ ደያሕ።
وَأَبٌ لِصِرْمَةَ، ثُمَّ عَبْدِ اللهِ، مَعْ
سُفْيَانَ، مَعْ عَمْرٍو بِبَدْرٍ مَنْ ثَأَرْ
128. ለሲርማህ አባት፣ ከዚያም ለአብዱላህ
ከሱፍያንና በበድር ተበቃይ ከነበረው ዐምር ጋር።
وَبِمَعْنِهِمْ، وَبِسَالِمٍ، وَبِمَالِكٍ
وَبِمَعْنِهِمْ، وَحَبِيبِهِمْ ذَاكَ الْأَغَرّ
129. በመዕናቸው፣ በሳሊም፣ እና በማሊክ
በመዕናቸው፣ እና በዚያ ክቡር ሐቢብ።
وَبِعَاصِمٍ، وَبِعَامِرٍ، وَبِعَاصِمٍ
مَنْ قَدْ حَبَوْا فَضْلاً وَأَجْرًا قَدْ وَفَرْ
130. በዓሲም፣ በዓሚር፣ እና በዓሲም
ትርፍና ምንዳን በተቀዳጁት።
وَكَذَا رِفَاعَةُ، مَعْ رَبِيعَةَ مَنْ سَمَا
وَعُمَيْرِهِمْ، وَكَذَا بِعَمْرٍو مَنْ فَخَرْ
131. እንዲሁም ሪፋዓህ፣ ከፍ ካለው ረቢዓህ ጋር
በዑመይራቸው፣ እንዲሁም በከበረው ዐምር።
وَأَبِي دُجَانَةَ، ثُمَّ حَارِثَةَ الْفَتَىٰ
وَكَذَا بِعُقْبَةَ مَنْ حُبُوْا حُورَ الْحَوَرْ
132. በአቡ ዱጃናህ፣ ከዚያም በወጣቱ ሐሪሳህ
እንዲሁም ሐውረል ዓይን በተቸረው ዑቅባህ።
وَكَذَا بِمَسْعُودٍ، مَعَ النُّعْمَانِ، ثُــــ
ـمَّ هُبَيْلِهِمْ، وَكَذَا بِعُثْمَانَ الْأَبَرّ
133. እንዲሁም በመስዑድ፣ ከኑዕማን ጋር፣ ከዚያም
በሁበይላቸው፣ እንዲሁም በታላቁ ዑስማን።
وَمُبَشِّرٍ، وَبِسَعْدِهِمْ، وَبِبِشْرِهِمْ
أَيْضًا، وَبِالضَّحَّاكِ، ثُمَّ أَبِي الْيَسَرْ
134. በሙበሺር፣ በሰዕዳቸው፣ እና በቢሽራቸው
ደግሞም፣ በደሐክ፣ ከዚያም በአቡል የሰር።
وَكَذَا بِضِمْرَةَ، ثُمَّ وَدَقَةَ، ثُمَّ ذَكْــ
ــوَانَ بْنِ عَبْدِ الْقَيْسِ مَنْ هَزَمُوا الزُّمَرْ
135. እንዲሁም በዶምራህ፣ በወደቃህ፣ ከዚያም
የጠላትን ሰራዊት በበተነው ዘክዋን ኢብኑ ዓብዲ ቀይስ።
وَكَذَاكَ بِالْأَمْلَاكِ مَنْ قَدْ أُحْضِرُوا
بَدْرًا لِنَصْرِ الْمُصْطَفَىٰ هَادِي الْبَشَرْ
136. እንዲሁም በበድር ቀን ለተገኙት መላእክት
የሰውን ዘር መሪ ሙስጠፋን ለመርዳት።