لِـي بَـيْـنَ وَادِي الـنَّـقَـا وَالـجِـزْعِ أَوطَـارُ
Between the Valley of al-Naqā and al-Jizʿ I Have Desires Untold
Am
لِـي بَـيْـنَ وَادِي الـنَّـقَـا وَالـجِـزْعِ أَوطَـارُ
مَـتَـى عَـلَـى فَـرَحٍ تَـدْنُـو لَـنَـا الـدَّارُ
በአል-ነቃ ሸለቆና በአል-ጂዝዕ መካከል ብዙ ምኞቶች አሉኝ
ያ መኖሪያ በደስታ ወደ እኛ መቼ ይቀርባል?
إِنِّـي بِـتِـذْكَـارِ بَـانِ الـحَـيِّ ذُو شَـجَـنٍ
دَمْـعِـي لِـفَـرْطِ الـنَّـوَى فِـي الـخَـدِّ مِـدْرَارُ
የሰፈሩን የባን ዛፎች በማስታወስ በሐዘን ተሞልቻለሁ
ከርቀቱ ብዛት የተነሳ እንባዬ በጉንጮቼ ላይ ይፈሳል
يَـا مُـعْـمِـلَ الـعِـيـسِ هَـلْ عَـرَّسْـتَ حَـوْلَ فِـنَـا
وَادِي الـعَـقِـيـقِ وَهَـلْ فِـي الـعِـلْـمِ أَخْـبَـارُ
ግመሎችን የምታጣድፍ ሆይ! በአል-ዐቂቅ አቅራቢያ አርፈሃልን?
ለመንገር የምታውቀው ወሬስ ይኖርሃል?
وَهَـلْ مَـرَرْتَ عَـلَـى أَحْـيَـاءِ ذِي سَـلَـمٍ
وَهَـلْ عَـبَـرْتَ الـحِـمَـا وَالـقَـومُ سُـمَّـارُ
በዙ-ሰለም መንደሮች በኩል አለፍክን?
ሰዎቹ በሌሊት ሲጨዋወቱ ክልሉን ተሻገርክን?
إِنِّـي إِلَـى قُـرْبِـهِـمْ قَـدْ زَادَ بِـي شَـغَـفِـي
وَالـقَـلْـبُ أَشْـجَـنَـهُ بِـالـبُـعْـدِ تِـذْكَـارُ
ወደ እነሱ ለመቅረብ ያለኝ ጉጉት እጅግ በረታ
በዚህ መራራቅ ውስጥ ትዝታ ልቤን በሐዘን ሰበረው
لِـي فِـي الْأَجَـارِعِ أَحْـبَـابٌ وَلِـعْـتُ بِـهِـمْ
يَـا مَـا أُحَـيْـلَـى أُوَيْـقَـاتِـي إِذَا زَارُوا
በአጃሪዕ ሜዳዎች ላይ የምወዳቸው አሉኝ፣ በነሱም ፍቅር ተጠምጃለሁ
ሲጎበኙኝ የነበሩት ጊዜያት ምንኛ ጣፋጭ ነበሩ!
مَـا زَمْـزَمَ الـرَّكْـبُ حَـادِي الـرَّكْـبِ فِـي سَـحَـرٍ
وَمَـا تَـرَنَّـمَ فِـي الْأَغْـصَـانِ أَطْـيَـارُ
በንጋት ጊዜ የግመል ነጂው ዜማውን ባንጎራጎረ ቁጥር
ወፎችም በቅርንጫፎች ላይ ባዜሙ ቁጥር
أَلَا وَهَـيَّـجَ مِـنِّـي الـوَجْـدَ وَانْـتَـعَـشَـتْ
رُوحِـي إِلَـى قُـرْبِـهِـمْ وَانْـزَاحَ أَكْـدَارُ
ናፍቆቴ ዳግም ተቀሰቀሰ፣ መንፈሴም ተነቃቃች
ወደ እነሱ ለመቅረብ በመናፈቅ፣ ሐዘኔም ሁሉ ተወገደ