مَا لِلنِّيَاقِ إِذَا حَدَا جَمَّالُهَا
ግመሎቹ ምን ሆኑ ነጂያቸው ሲያዜምላቸው?
Am
مَا لِلنِّيَاقِ إِذَا حَدَا جَمَّالُهَا
تَدَعُ الْعَنَاءَ وَلَا تَمَلُّ مَلَالَهَا
ግመሎቹ ምን ሆኑ ነጂያቸው ባዜመላቸው ጊዜ?
ድካምን ይተዋሉ፣ መንገዱንም አይታክቱም
وَتَرَىٰ لَهَا فِي السَّيْرِ جِدًّا وَاضِحًا
شَوْقًا تَمُدُّ يَمِينَهَا وَشِمَالَهَا
በጉዟቸው ውስጥ ግልጽ ቁርጠኝነትን ታያለህ
ከናፍቆት የተነሳ ቀኝና ግራቸውን ይዘረጋሉ
وَتَبَاشَرَتْ لَمَّا أَتَتْ بَدْرًا رَأَتْ
نُورَ النَّبِيِّ الْهَاشِمِيِّ بَدَا لَهَا
በድርን አይተው በደረሱ ጊዜ ተበሰሩ
የሃሺሚያው ነቢይ ብርሃን በራላቸውና
غَنِّ لَهَا يَا سَعْدُ بِاسْمِ مُحَمَّدٍ
فَلَعَلَّهَا تُصْغِي لِمَنْ غَنَّىٰ لَهَا
ሰዕድ ሆይ! በሙሐመድ ስም አዜምላቸው
ለሚያዜምላቸው ጆሮ ይሰጡ ይሆናልና