حَبِيبَنَا الْمُصْطَفَى
ተወዳጃችን ሙስጠፋ
Am
حَبِيبَنَا الْمُصْطَفَى صَلُّوا عَلَى نَبِيِّنَا
وَجْهُهُ مِثْلُ قَمَرٍا وَسِرَاجًا مُنِيرا
ወዳጃችን ሙስጦፋ በነቢያችን ላይ ሶለዋት አውርዱ
ፊቱ እንደ ጨረቃና እንደሚያበራ ፋኖስ ነው
يَا مَنْ بُعِثْتَ لَنَا فِي الْوُجُودِ سَبِيلًا
يَا شِفَاءَ رُوحِي يَا مُحَمَّدُ وَقَلْبِي الْعَلِيلَ
በሕልውና ውስጥ መንገድ ሆነህ የተላክልን ሆይ
የነፍሴ ፈውስና የታመመው ልቤ መድኃኒት ሙሐመድ ሆይ
فَاضَ الْقَلْبُ شَوْقًا وَحُبًّا لَكَ يَا رَسُولًا
يَا رَحْمَةً مِنْ عِنْدِ اللهِ لِكُلِّ الْعَالَمِينَ
መልክተኛው ሆይ ልቤ ለአንቱ በናፍቆትና በፍቅር ሞላ
ከአላህ ዘንድ ለዓለማት ሁሉ የተላክህ እዝነት ሆይ
أَحْسَنُ مِنْكَ لَمْ نَرَ فِي الْكَوْنِ مَثِيلًا
فَضَّلَكَ اللهُ عَنْ كُلِّ خَلْقِهِ أَعْظَمَ تَفْضِيلًا
በዓለሙ ውስጥ ከአንቱ የተሻለ አቻን ከቶ አላየንም
አላህ ከፍጡራኑ ሁሉ በላይ በታላቅ ብልጫ አበለጠህ
أَكْحَلَ الْعَيْنَيْنِ كُلُّ الْكَوْنِ رَآكَ انْحَنَى
مَشَيْتُ عَلَى هَدْيِ الْأَحْمَدِ وَأَنَا أُحِبُّ مُحَمَّدًا
አይኖቹ ኩል የሆኑ ሆይ ፍጥረት ሁሉ ባየህ ጊዜ አጎነበሰ
በአሕመድ መመሪያ ላይ ተጓዝኩ ሙሐመድንም እወዳለሁ
كَامِلِ الْأَوْصَافِ طه وَشَمْسٌ فِي ضُحَاهَا
سَالَتْ دُمُوعُ الْعَيْنِ اللهَ فِي مَدْحِ رَسُولِ اللهِ مُحَمَّدْ
ጣሀ በባህርያቱ ፍጹም ነው በረፋድ ያለች ፀሐይም ይመስላል
የአላህ መልክተኛ ሙሐመድን በማወደስ የዓይን እምባ ፈሰሰ