يَاعُمْدَتِي ياعُدَّتِي
መከታዬ ሆይ ስንቄ ሆይ
Am
يَاعُمْدَتِي ياعُدَّتِي
يامُنْقِذِي مِنْ شِدَّتِي
ኦ መመኪያዬ ሆይ ኦ ስንቄ
ከመከራዬም አዳኜ ሆይ
وَجَّهْتُ لَكَ وِجْهَتِي
عَجِّلْ بِغَوْثِي ياعَظِيمْ
ፊቴን ወደ አንተ አዞርኩ
ታላቅ ሆይ፤ በዕርዳታህ ፍጠንልኝ
وَسَخِّرِ الْأَسْبَابَا
وَذَلِّلِ الْصِّعَابَا
ሰበቦችን (ምክንያቶችን) አግራልኝ
አስቸጋሪዎችንም አቅልልኝ
وَافْتَحْ لَنَا الْأَبْوَابَا
بِالْنَّصْرِ مِنْكَ ياكَرِيمْ
ደጆችንም ክፈትልን
ቸር ሆይ፤ ከአንተ በሆነ ድል
وَرُدَّ كَيْدَ الْكَائِدِ
وَكُلَّ طَاغٍ مَارِدِ
የተንኮለኛውንም ተንኮል መልስ
የእያንዳንዱንም አመጸኛ ግፈኛ
وَحَاسِدٍ مُعَانِدِ
بِحَقِّ سِرْ (طسٓمٓ )
የእልከኛውንም ምቀኛ
በ"ጧ-ሲን-ሚም" (طسٓمٓ) ምስጢር