يَا خَلِقَا الْأَكْوَانْ بِا لْلُّطْفِ عَامِلْنِي
ኦ የዓለማት ፈጣሪ ሆይ በቸርነትህ ያዝከኝ
Am
يَا خَلِقَا الْأَكْوَانْ
بِا لْلُّطْفِ عَامِلْنِي
የዓለማት ፈጣሪ ሆይ
በቸርነትህ ያዝልኝ
مَا لِيْ عَمَلْ يُرْضِيْكْ
أَنْتَ الْغَنِيْ عَنِّي
አንተን የሚያረካ ግብር የለኝም
አንተ ከእኔ የተብቃቃህ ነህ
يَا وَاهِبَ الْإِحْسَانْ
تَقْوَاكَ أَلْهِمْنِي
በጎነትን ሰጪ ሆይ
አንተን መፍራትን አነሳሳኝ
قَدْ خَابَ الَّذِيْ يَعْصِيْكْ
سُبْحَانَكَ ارْحَمْنِي
አንተን የዐመፀ በእርግጥ ከሰረ
ጌታ ሆይ ጥራት ይገባህ እዘንልኝ
يَا خَلِقَا الْأَكْوَانْ
بِا لْلُّطْفِ عَامِلْنِي
የዓለማት ፈጣሪ ሆይ
በቸርነትህ ያዝልኝ
مَا لِيْ عَمَلْ يُرْضِيْكْ
أَنْتَ الْغَنِيْ عَنِّي
አንተን የሚያረካ ግብር የለኝም
አንተ ከእኔ የተብቃቃህ ነህ
بِمَنْ حَوَى الأَنْوَارْ
وَالْفَضْلَ وَالأَسْرَارْ
ብርሃናትን ሁሉ በያዘው
በልቅናና በሚስጥራት
أَحْمَدْ ضِيَا الأَبْصَارْ
مَنْ مَدْحُهُ فَنِِّي
የዐይኖች ብርሃን አሕመድ
ውዳሴው ጥበቤ በሆነው
يَا خَلِقَا الْأَكْوَانْ
بِا لْلُّطْفِ عَامِلْنِي
የዓለማት ፈጣሪ ሆይ
በቸርነትህ ያዝልኝ
مَا لِيْ عَمَلْ يُرْضِيْكْ
أَنْتَ الْغَنِيْ عَنِّي
አንተን የሚያረካ ግብር የለኝም
አንተ ከእኔ የተብቃቃህ ነህ
يَا رَبُّ يَا رَحْمَنُ
صَلِّ يَا ذَا المَنِّ
ጌታ ሆይ መሐሪ ሆይ
ሰላምህን አውርድ የችሮታ ባለቤት
عَالْرُّوحِ فِي الأَبْدَانْ
وَالْنُّورِ فِي العَيْنِ
በአካላት ውስጥ ላለች ነፍስ
በዐይን ውስጥ ላለው ብርሃን
يَا خَلِقَا الْأَكْوَانْ
بِا لْلُّطْفِ عَامِلْنِي
የዓለማት ፈጣሪ ሆይ
በቸርነትህ ያዝልኝ
مَا لِيْ عَمَلْ يُرْضِيْكْ
أَنْتَ الْغَنِيْ عَنِّي
አንተን የሚያረካ ግብር የለኝም
አንተ ከእኔ የተብቃቃህ ነህ
مَا شَعْشَعَتْ أَنْوَارْ
مِنْ رَوْضَةِ الْمُخْتَارْ
ብርሃናት በደመቁ ቁጥር
ከተመረጠው የአትክልት ስፍራ
وَغَرَّدَتْ أَطْيَارْ
تَشْدُو عَلَى الغُصْنِ
አዕዋፋትም ባዜሙ ቁጥር
በቅርንጫፎች ላይ ሆነው