لَمْ يَخْلُقِ الرَّحْمَنُ مِثْلَ مُحَمَّدٍ
አር-ራህማን እንደ ሙሐመድ ያለን አልፈጠረም
Am
Am
لَمْ يَخْلُقِ الرَّحْمَنُ مِثْلَ مُحَمَّدٍ
بَيْنَ الْوَرَى بَشَراً عَلَى الْإِطْلَاقِ
አር-ረሕማን እንደ ሙሐመድ ያለን አልፈጠረም
በፍጥረታት መካከል በፍጹም እንዲህ ያለ ሰው የለም
كَلَّا وَلَا عَرَفَ الْخَلَائِقُ قَدْرَهُ
مَا فَوْقَهُ حَقّاً سِوَى الْخَلَّاقِ
በፍጹም! ፍጥረታት የእርሱን ልዕልና አልተረዱም
ከፈጣሪ በስተቀር ከእርሱ በላይ በእውነት ማንም የለም
مَاذَا أَقُولُ بِوَصْفِهِ وَمَدِيحِهِ
وَسَنَاهُ دَوْماً بَاهِرُ الْإِشْرَاقِ
እሱን በመግለጽና በማወደስ ምን ልናገር እችላለሁ?
የእርሱ ፀዳል ሁልጊዜም በብሩህነት አስደማሚ ነው
وَهُوَ الَّذِي لِلْخَلْقِ أُرْسِلَ رَحْمَةً
وَأَتَى يُتَمِّمُ مَكَارِمَ الْأَخْلَاقِ
እርሱ ለፍጥረታት ሁሉ እዝነት ሆኖ የተላከ ነው
የመልካም ሥነ-ምግባርን ልዕልና ሊያሟላ መጣ