يَا قُبَّةَ الْخَضْرَا مَالِكْ
O Green Dome, How Captivating You Are
Am
يَا قُبَّةَ الْخَضْرَا مَالِكْ
فَتَنْتِينَا بِجَمَالِكْ
አንቺ አረንጓዴ ጉልላት ሆይ ምን ይሆን ነገርሽ
በውበትሽ እኛን አስደመምሽን
قَالَتْ جَمَالِي بِمُحَمَّدْ
نَوَّرْ جَمِيعَ الْمَمَالِكْ
እሷም አለች፦ "ውበቴ በሙሐመድ ነው
ግዛቶችን ሁሉ ባበራው"
حَوَيْتِ خَيْرَ الْبَرِيَّةْ
سَامِي الْعُلَا وَالْمَزَايَا
የፍጥረታትን በላጭ በውስጥሽ ያዝሽ
የላቀ ልዕልና እና ክብር ባለቤት የሆነውን
لَهُ تَسِيرُ الْمَطَايَا
مِنْ كُلِّ تِلْكَ الْمَمَالِكْ
ግመሎች ወደ እርሱ ይጓዛሉ
ከእነዚያ አገሮች ሁሉ የመጡ
يَا قُبَّةَ الْخَضْرَا مَالِكْ
فَتَنْتِينَا بِجَمَالِكْ
አንቺ አረንጓዴ ጉልላት ሆይ ምን ይሆን ነገርሽ
በውበትሽ እኛን አስደመምሽን
قَالَتْ جَمَالِي بِمُحَمَّدْ
نَوَّرْ جَمِيعَ الْمَمَالِكْ
እሷም አለች፦ "ውበቴ በሙሐመድ ነው
ግዛቶችን ሁሉ ባበራው"
لَاحَتْ عَلَيْنَا أَنْوَارُهْ
فَاضَتْ عَلَيْنَا أَسْرَارُهْ
ብርሃናቱ በእኛ ላይ ፈነጠቁ
ሚስጥራቱም በእኛ ላይ ፈሰሱ
بُشْرَى لَكُمْ يَا زُوَّارُهْ
بَعْدَ أَدَاءِ الْمَنَاسِكْ
እናንተ ጎብኚዎቹ ሆይ ብስራት ይሁንላችሁ
ስርዓተ አምልኮውን ከፈጸማችሁ በኋላ
يَا قُبَّةَ الْخَضْرَا مَالِكْ
فَتَنْتِينَا بِجَمَالِكْ
አንቺ አረንጓዴ ጉልላት ሆይ ምን ይሆን ነገርሽ
በውበትሽ እኛን አስደመምሽን
قَالَتْ جَمَالِي بِمُحَمَّدْ
نَوَّرْ جَمِيعَ الْمَمَالِكْ
እሷም አለች፦ "ውበቴ በሙሐመድ ነው
ግዛቶችን ሁሉ ባበራው"
يَا سَعْدَ مَنْ شَمَّ تُرَابَهْ
شَوْقاً وَقَبَّلْ أَعْتَابَهْ
አፈሩን ያሸተተ ምንኛ ታደለ
በናፍቆት ደጃፉን ለሳመ
تَزُولُ عَنْهُ أَتْعَابُهْ
يَأْمَنْ جَمِيعَ الْمَهَالِكْ
ድካሙ ከእርሱ ይወገዳል
ከጥፋቶችም ሁሉ ይጠበቃል
يَا قُبَّةَ الْخَضْرَا مَالِكْ
فَتَنْتِينَا بِجَمَالِكْ
አንቺ አረንጓዴ ጉልላት ሆይ ምን ይሆን ነገርሽ
በውበትሽ እኛን አስደመምሽን
قَالَتْ جَمَالِي بِمُحَمَّدْ
نَوَّرْ جَمِيعَ الْمَمَالِكْ
እሷም አለች፦ "ውበቴ በሙሐመድ ነው
ግዛቶችን ሁሉ ባበራው"
صَلُّوا عَلَيْهِ يَا حُضَّارْ
وَالْآلِ وَالْصَّحْبِ الْأَخْيَارْ
እናንተ ታዳሚዎች ሆይ ሰለዋት አውርዱበት
በቤተሰቦቹና በምርጥ ባልደረቦቹም ላይ
تَنْجُو غداً مِنْ عَذَابِ الْنَّارْ
وَتَرْبَحُوا عَفْوَ الْمَالِكْ
ነገ ከእሳት ቅጣት ትድናላችሁ
የባለቤቱንም ጌታ ይቅርታ ታተርፋላችሁ