رَبِّي لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى
ጌታዬ ለእርሱ ያማሩ ስሞች አሉት።
Am
رَبِّي لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى
تُسَبِّحْ لَهُ الْأكْوَانْ
ጌታዬ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉት
ፍጥረተ ዓለሙ ሁሉ ያወድሱታል
إِلَيْهِ يَرْجِعُ كُلُّ أَمْرٍ
كُلُّ زَمَانٍ وَكُلَّ مَكَانْ
ጉዳዮች ሁሉ ወደ እርሱ ይመለሳሉ
በሁሉም ዘመንና በሁሉም ስፍራ
إِذَا دَعَوْتْ فَادْعُ الْإِلَهْ
وَإِنِ اسْتَجَرْتَ فَلُذْ بِاللَّهْ
ስትጣራ አምላክን ብቻ ተጣራ
ጥገኝነትንም ስትሻ በአላህ ተጠለል
مَا لَنَا مَوْلًى سِوَاهْ
عَفُوٌّ كَرِيمٌ وَرَحْمَانْ
ከእርሱ በቀር ሌላ ረዳት የለንም
እርሱ ይቅር ባይ፣ ቸርና አዛኝ ነው
رَبِّي لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى
تُسَبِّحْ لَهُ الْأكْوَانْ
ጌታዬ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉት
ፍጥረተ ዓለሙ ሁሉ ያወድሱታል
إِلَيْهِ يَرْجِعُ كُلُّ أَمْرٍ
كُلُّ زَمَانٍ وَكُلَّ مَكَانْ
ጉዳዮች ሁሉ ወደ እርሱ ይመለሳሉ
በሁሉም ዘመንና በሁሉም ስፍራ
اتَّقِ اللَّهْ وَلَهُ اِصْبِرْ
فَالْصَّبْرُ فِي الْعُقْبَى حَمِيدْ
አላህን ፍራ ለእርሱም ታገስ
የትዕግሥት ፍፃሜ የተመሰገነ ነውና
وَتَزَوَّدْ عِلْمًا وَبَيَانًا
مِنَ الْسُّنَّةِ وَالْقُرْآنْ
እውቀትንና ማብራሪያን ስንቅ አድርግ
ከሱና እና ከቁርኣን የተቀዳን