مَا مَدَّ لِخَيْرِ الْخَلْقِ يَدَا
Extend Your Hand
Am
الله الله الله الله الله الله
لَا إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም
مَا مَدَّ لِخَيْرِ الْخَلْقِ يَدَا
أَحَدٌ إِلَّا وَبِهِ سَعِدَا
ለፍጥረታት ሁሉ በላጭ እጁን የዘረጋ የለም
በእርሱ አማካኝነት እድለኛ የሆነ ቢሆን እንጂ
فَلِذَاكَ مَدَدْتُ إِلَيْهِ يَدِي
وَبِذَلِكَ كُنْتُ مِنَ الْسُّعَدَا
ለዚህም ነው እጄን ወደ እርሱ የዘረጋሁት
በዚህም ከባለዕድለኞቹ መካከል ሆንኩኝ
بَابٌ لِلَّهِ سَمَا وَعَلَا
شَرَفاً وَامْتَازَ بِكُلِّ عُلَا
ወደ አላህ የሚወስድ የላቀና ከፍ ያለ በር ነው
በክብር የገነነ በልዕልናም ሁሉ የተለየ
وَالْكُلُّ بِدَعْوَتِهِ اتَّصَلَا
بِاللهِ وَحَازَ بِهِ الْمَدَدَا
ሁሉም በእርሱ ጥሪ ከአላህ ጋር ተገናኙ
በእርሱም አማካኝነት ረድኤትን አገኙ
إِنِّي فِي الْعُسْرِ وَفِي الْيُسْرِ
بِحِمَاهُ أَلُوذُ مَدَى الْعُمْرِ
እኔ በችግርም ሆነ በደስታ ጊዜ
በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእርሱ ጥገኝነት እጠለላለሁ
وَأَقُولُ أَغِثْنِي يَا ذُخْرِي
وَأَنِلْنِي مِنْ كَفَّيْكَ نَدَا
“አንተ ስንቄ ሆይ! ድረስልኝ” እላለሁ
ከእጆችህም ልግስናን አጎናጽፈኝ
وَعَلَيْنَا تَعَطَّفْ يَا أَمَلِي
بِشِفَاءِ الْقَلْبِ مِنَ الْعِلَلِ
የልቤ ተስፋ ሆይ! እዘንልን
ልብን ከበሽታዎች በመፈወስ
أَيَكُونُ مُحِبُّكَ فِي وَجَلٍ
وَبِجَاهِكَ لَا أَخْشَى أَحَدَا
አንተን የሚወድ በጭንቀት ውስጥ ይኖራልን?
በአንተም ክብር ማንንም አልፈራም
لَا أَرْجُو غَيْرَكَ إِنْ جَارَا
دَهْرِي وَعَدِمْتُ الْأَنْصَارَا
ከእርዳታ ሰጪ ባጣሁና ዘመኑ ቢከዳኝ
ከአንተ በቀር ሌላን ተስፋ አላደርግም
بِحَيَاتِكَ أَلْقِ الأَنْظَارَا
كَرَماً يَا أَفْضَلَ مَنْ سَجَدَا
በሕይወትህ ይሁንብህ የእዝነትን እይታ አብራልን
ከሰገዱት ሁሉ በላጭ የሆንክ ሆይ በቸርነትህ
أَنْتَ الْمُخْتَارُ مِنَ القِدَمِ
يَا خَيْرَ شَفِيعٍ فِي الأُمَمِ
አንተ ከጥንት ጀምሮ የተመረጥክ ነህ
በሕዝቦች መካከልም በላጭ አማላጅ ነህ
وَبِنُورِكَ مِنْ بَعْدِ الْعَدَمِ
وَجْهُ الْتَّكْوِينِ زَهَا وَبَدَا
ካለመኖር በኋላ በብርሃንህ አማካኝነት
የፍጥረት ዓለም ገጽታ ደምቆ ታየ
وَصَلَاةُ اللهِ بِلَا حَصْرِ
لَكَ تُهْدَى يَا سَامِي الْقَدْرِ
ቁጥር የሌለው የአላህ እዝነትና ሰላም
ማዕረግህ ለላቀው ለአንተ ይሁን
وَالْآلِ مَعَ الْصَّحْبِ الْغُرِّ
مَا حَادِي الْعِيسِ نَشَا وَصَدَى
በቤተሰቦችህና በክቡራን ባልደረቦችህም ላይ ይውረድ
የግመል ነጂው ዜማ እስከሚያስተጋባ ድረስ