رَقَّتْ عَيْنَايَ شَوْقًا
My Eyes Wept with Longing
Am
Am
السَّلَامُ عَلَيْكَ يَا رَسُولَ الله
السَّلَامُ عَلَيْكَ يَا حَبِيبِي
ሰላም ላንተ ይሁን የአላህ መልእክተኛ ሆይ
ሰላም ላንተ ይሁን ውዴ ሆይ
يَا نَبِيَّ اللهِ يَا رَسُولَ الله
የአላህ ነቢይ ሆይ፣ የአላህ መልእክተኛ ሆይ
رَقَّتْ عَيْنَايَ شَوْقًا
وَلِطَيْبَةَ ذَرَفَتْ عِشْقًا
ዓይኖቼ በናፍቆት ረገቡ
ለጠይባም በፍቅር እንባን አፈሰሱ
فَأَتَيْتُ إِلَى حَبِيبِي
فَاهْدَأْ يَا قَلْبُ وَرِفْقًا
ወደ ውዴም መጣሁ
ልብ ሆይ እርጋ፣ ተረጋጋም
صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ
በሙሐመድ ላይ ሰለዋት አውርድ
السَّلَامُ عَلَيْكَ يَا رَسُولَ الله
السَّلَامُ عَلَيْكَ يَا حَبِيبِي
ሰላም ላንተ ይሁን የአላህ መልእክተኛ ሆይ
ሰላም ላንተ ይሁን ውዴ ሆይ
يَا نَبِيَّ اللهِ يَا رَسُولَ الله
የአላህ ነቢይ ሆይ፣ የአላህ መልእክተኛ ሆይ
قَلْبٌ بِالْحَقِّ تَعَلَّقْ
وَبِغَارِ حِرَاءَ تَأَلَّقْ
በሐቅ የተሳሰረ ልብ
በሒራእ ዋሻም ውስጥ ደመቀ
يَبْكِي يَسْأَلُ خَالِقَهُ
فَأَتَاهُ الْوَحْيُ فَأَشْرَقْ
ፈጣሪውን እየለመነ ያለቅሳል
ወሕይም ወረደለትና አበራ
ٱقْرَأْ ٱقْرَأْ يَا مُحَمَّدْ
አንብብ! አንብብ ሙሐመድ ሆይ
السَّلَامُ عَلَيْكَ يَا رَسُولَ الله
السَّلَامُ عَلَيْكَ يَا حَبِيبِي
ሰላም ላንተ ይሁን የአላህ መልእክተኛ ሆይ
ሰላም ላንተ ይሁን ውዴ ሆይ
يَا نَبِيَّ اللهِ يَا رَسُولَ الله
የአላህ ነቢይ ሆይ፣ የአላህ መልእክተኛ ሆይ
يَا طَيْبَةُ جِئْتُكِ صَبَّا
لِرَسُولِ اللهِ مُحِبَّا
ጠይባ ሆይ፣ በፍቅር ተነድፌ መጣሁ
ለአላህ መልእክተኛ አፍቃሪ ሆኜ
بِالرَّوْضَةِ سَكَنَتْ رُوحِي
وَجِوَارَ الْهَادِي مُحَمَّدْ
በረውዳህ ነፍሴ አረፈች
መሪው ሙሐመድ አጠገብ