دَاوِينِي يَا نُورَ الْحَي
የሕያዋን ብርሃን ሆይ፥ ፈውሰኝ
Am
دَاوِينِي يَا نُورَ الْحَي
دَاوِينِي وَانْظُرْ إِلَي
የሕያው ብርሃን ሆይ! ፈውሰኝ
ፈውሰኝና ወደ እኔ ተመልከት
دَاوِينِي دَاوِي
يَا نُورَ الْحَي
ፈውሰኝ አክመኝ
የሕያው ብርሃን ሆይ
يَا مُحَمَّدْ أَنْتَ الْمَحْبُوبْ
وَلِأَجْلِكْ نِلْنَا الْمَطْلُوبْ
ሙሐመድ ሆይ! አንተ ተወዳጁ ነህ
በአንተም ምክንያት የፈለግነውን አገኘን
بِمَدْحِكْ تَشْتَاقُ الْقُلُوبْ
تُنْجِينَا بِيَوْمِ الْدِّينْ
አንተን በማወደስ ልቦች ይናፍቃሉ
በፍርዱ ቀን ታድነናለህ
دَاوِينِي يَا نُورَ الْحَي
دَاوِينِي وَانْظُرْ إِلَي
የሕያው ብርሃን ሆይ! ፈውሰኝ
ፈውሰኝና ወደ እኔ ተመልከት
دَاوِينِي دَاوِي
يَا نُورَ الْحَي
ፈውሰኝ አክመኝ
የሕያው ብርሃን ሆይ
اَلْمَادِحْ بِمَدْحُ يَقُولْ
هَوَاهُ مَدْحُ الْرَّسُولْ
አወዳሹ በውዳሴው እንዲህ ይላል
ፍላጎቱ መልክተኛውን ማወደስ ነው
لِأَجْلِهْ نِلْنَا الْقَبُولْ
شَفَاعَةْ بِيَوْمِ الْدِّينْ
በእሱ ምክንያት ተቀባይነትን አገኘን
በፍርዱ ቀን ለሚሆን አማላጅነት
دَاوِينِي يَا نُورَ الْحَي
دَاوِينِي وَانْظُرْ إِلَي
የሕያው ብርሃን ሆይ! ፈውሰኝ
ፈውሰኝና ወደ እኔ ተመልከት
دَاوِينِي دَاوِي
يَا نُورَ الْحَي
ፈውሰኝ አክመኝ
የሕያው ብርሃን ሆይ
يَا مُحَمَّدْ أَنَا الْمَدَّاحْ
وَبِمَدْحِكْ قَلْبِي يَرْتَاحْ
ሙሐመድ ሆይ! እኔ አወዳሽህ ነኝ
አንተን በማወደስም ልቤ ያርፋል
أُهْدِيكَ مَسَا وَصَبَاحْ
صَلَاةً لِيَوْمِ الْدِّينْ
ማታና ጥዋት አበረክትልሃለሁ
እስከ ፍርዱ ቀን የሚቆይ ሰላዋትን
دَاوِينِي يَا نُورَ الْحَي
دَاوِينِي وَانْظُرْ إِلَي
የሕያው ብርሃን ሆይ! ፈውሰኝ
ፈውሰኝና ወደ እኔ ተመልከት
دَاوِينِي دَاوِي
يَا نُورَ الْحَي
ፈውሰኝ አክመኝ
የሕያው ብርሃን ሆይ
يَا خَلَايِقْ صَلُّوا عَلَيْهْ
مَوْلَاكُمْ صَلَّى عَلَيْهْ
ፍጥረታት ሆይ! በእሱ ላይ ሰላዋት አውርዱ
ጌታችሁ በእሱ ላይ ሰላዋት አውርዷልና
وَالْجِذْعُ حَنَّ إِلَيْهْ
مِنْ شُوْقُهْ أَنَّ أَنِينْ
የዘንባባውም ግንድ ናፈቀው
ከናፍቆቱም የተነሳ ምርር ብሎ አለቀሰ
دَاوِينِي يَا نُورَ الْحَي
دَاوِينِي وَانْظُرْ إِلَي
የሕያው ብርሃን ሆይ! ፈውሰኝ
ፈውሰኝና ወደ እኔ ተመልከት
دَاوِينِي دَاوِي
يَا نُورَ الْحَي
ፈውሰኝ አክመኝ
የሕያው ብርሃን ሆይ
صَلَاةٌ عَلَى الْمُخْتَارْ
وَالْآلِ ثُمَّ الْأَنْصَارْ
ሰላዋት በተመረጡት ላይ ይሁን
በቤተሰቦቻቸውና ከዚያም በአንሷሮች ላይ
وَالصَّحْبِ رَفِيقِ الْغَارْ
أُهْدِيهَا مَعَ النَّسْرِينْ
በባልደረቦቻቸውና በዋሻው ጓደኛ ላይ
ከመዓዛ ጋር አበረክታታለሁ