يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ! በእነርሱና በአያታቸው፤ ድሉንና እፎይታውን አፋጥን።
Am
Am
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
عَجِّلْ بِالْسَّعْيِ لِنَحْوِهِمِ
تَلْقَ الْرِّضْوَانَ وَتَبْتَهِجِ
ወደ እነርሱ በመጓዝ ፍጠን
ውዴታን ታገኛለህ ትደሰታለህም
هُمْ أَهْلُ الْبَيْتِ أَئِمَّتُنَا
فِي الْخُلْدِ لَهُمْ أَعْلَى الْدَّرَجِ
እነርሱ የነቢዩ ቤተሰቦች መሪዎቻችን ናቸው
በዘላለም ዓለም ለእነርሱ የላቀ ደረጃ አላቸው
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
سَلِّمْ تَسْلَمْ وَانْظُرْ عَجَبًا
تِلْكَ الْأَنْوَارُ مِنَ الْفَرَجِ
እጅ ስጥ ትድናለህ ድንቅንም እይ
ያ ከእፎይታው የሚወጣው ብርሃን
وَاشْرَبْ وَاطْرَبْ وَانْشَقْ عَطِرًا
قَدْ فَاقَ شَذَاهُ عَلَى الْأَرَجِ
ጠጣ፣ ተደሰት፣ መዓዛንም አሽት
መዓዛው ከሽቶዎች ሁሉ የላቀ የሆነውን
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
قَوْمٌ سَادُوا فِي الْخُلْدِ عَلَى
أَهْلِ الْجَنَّاتِ أُولِي الْسُّرُجِ
በዘላለም ዓለም የነገሱ ሕዝቦች ናቸው
የመብራት ባለቤቶች በሆኑት የጀነት ሰዎች ላይ
وَلَهُمْ جَاهٌ وَبِجَدِّهِمُ
يَنْجُو مَنْ زَارَ فَذَاكَ نُجِي
ለእነርሱ ታላቅ ክብር አላቸው በአያታቸውም
የጎበኘ ይድናል እርሱም የዳነ ነው
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
أَبْشِرْ إِنْ جِئْتَ لِدَارِهِمُ
قَدْ فُزْتَ سَرِيعًا بِالْفَرَجِ
ወደ ቤታቸው ከመጣህ ተበሰር
በቶሎም እፎይታን አግኝተሃል
سَادُوا الْأَقْطَابَ لَهُمْ شَرَفٌ
يُضْوِي كَالْشَّمْسِ لَدَى الْمُهَجِ
አቅጣቦችን በለጡ ለእነርሱም ክብር አላቸው
በነፍሶች ውስጥ እንደ ፀሐይ የሚያበራ
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
اِذْهَبْ بِالْلَّيْلِ لِرَوْضَتِهِمْ
أَقْدِمْ أَسْرِعْ بِالْحُبِّ وَجِي
በሌሊት ወደ ለምለም ስፍራቸው ሂድ
በፍቅር ቅረብ፣ ፍጠንና ና
أَخْلِصْ لِلهِ بِزَوْرَتِهِمْ
أَخْلِصْ فِي الْسَّيْرِ بِلَا عِوَجِ
ስትጎበኛቸው ለአላህ ጥርት ያለ ልብ ይኑርህ
በጉዞህም ያለ ጥምመት አጥራ
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
رَاقِبْ لِلْنَّفْسِ وَشَهْوَتِهَا
إِيَّاكَ تُصَاحِبُ لِلْهَمَجِ
ነፍስህንና ስሜቷን ተቆጣጠር
ብልሹዎችን ከመወዳጀት ተጠንቀቅ
اِعْرِفْ قَدْرَ الْأَحْبَابِ وَكُنْ
عِنْدَ الْأَحْبَابِ أُولِي الْدَّرَجِ
የወዳጆችን ክብር እወቅ ሁንም
ከፍ ያለ ደረጃ ካላቸው ወዳጆች ጋር
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
وَاسْمَعْ مِنْهُمْ مَا تَسْمَعُهُ
إِنْ كُنْتَ سَمِيعًا وَابْتَهِجِ
ከእነርሱ የምትሰማውን ስማ
ሰሚ ከሆንክ ተደሰት
فَهُنَاكَ لِرُوحِكَ أَسْرَارٌ
تَخْفَى الْأَسْرَارُ عَلَى السَّمِجِ
በዚያ ለነፍስህ ምስጢራት አሉ
ምስጢራቱ ካልተገሩት ሰዎች ይደበቃሉ
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
وَلِأَهْلِ الْحُبِّ مُعَتَّقَةً
كَأْسُ الْأَسْرَارِ بِلَا وَهَجِ
ለፍቅር ሰዎች የቆየ ወይን አላቸው
ሙቀት የሌለባት የምስጢራት ጽዋ
فَاشْرَبْ مَا دُمْتَ مُحِبَّهُمُ
كَأْسًا تَنْهَاكَ عَنِ الْعِوَجِ
እነርሱን እስከወደድክ ድረስ ጠጣ
ከጥምመት የምትከለክልህን ጽዋ
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
لا تَسْمَعْ قَوْلَ مُكَدِّرِهَا
أَعْدَى الأَعْدَاءِ الْمُعْتَلِجِ
وَاسْمَعْ أَقْوَالَ مُحِبِّهِمِ
كَالْشَّهْدِ بِهِ أَقْوَى الْحُجَجِ
የወዳጆቻቸውን ንግግር ስማ
እንደ ማር የጣፈጠ ብርቱ ማስረጃም ያለበትን
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
وَدَعِ الْإِنْكَارَ لِمُنْكِرِهِ
عَبْدٌ مَحْرُومٌ فِي لُجَجِ
ማስተባበልን ለአስተባባዩ ተወው
በጥልቁ ግራ መጋባት ውስጥ ለቀረ ምስኪን ባሪያ
لَوْ شَاهَدَ نُورَ أَحِبَّتِنَا
مَا أَنْكَرَ إِنْكَارَ الْلَّجَجِ
የወዳጆቻችንን ብርሃን አይቶ ቢሆን ኖሮ
በእልህና በግትርነት ባላስተባበለ ነበር
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
مَا قَالَ مَقَالَةَ ذِي جَهْلٍ
مَا قَالَ مَقَالَةَ ذِي عِوَجٍ
የአላዋቂን ንግግር አይናገርም ነበር
የጠማማንም ንግግር አይናገርም ነበር
وَصَلَاةُ اللهِ تَحِيَّتُهُ
لِلْهَادِي الْنَّاسَ إِلَى الْنَّهَجِ
የአላህ ሰላትና ሰላምታው ይውረድ
ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ለሚመራው
يَا رَبِّ بِهِمْ وَبِجَدِّهِمِ
عَجِّلْ بِالْنَّصْرِ وَبِالْفَرَجِ
ጌታ ሆይ በእነርሱና በአያታቸው
ድሉንና እፎይታውን አፋጥንልን
وَالْآلِ جَمِيعًا سَادَتِنَا
أَهْلِ الْتَّوْفِيقِ إِلَى الْبَلَجِ
ለቤተሰቦቻቸውም ለጌቶቻችን
ወደ ብርሃን ለሚመሩት የታውፊቅ ባለቤቶች
مَا (صَالِحُ) يَتْلُو أَمْدَاحًا
تَضْوِي لَيْلًا مِثْلَ الْسُّرُجِ
ሳሊህ ውዳሴዎችን በሚቀኝበት ጊዜ ሁሉ
በሌሊት እንደ መብራት የሚያበሩትን