لِي فِي المَدِينَةِ أَحْبَابٌ إِذَا نَظَرُوا
I Have Beloveds In Medina; When They Gaze Upon Me
Am
لِي فِي المَدِينَةِ أَحْبَابٌ إِذَا نَظَرُوا
إِلَيَّ وَلَّتْ هُمُومِي وَانْجَلَى الضَّرَرُ
በመዲና ዘንድ ወዳጆች አሉኝ፤ ሲመለከቱኝ
ጭንቀቴ ይሄዳል መከራዬም ይወገዳል።
وَأَصْبَحَ القَلْبُ فِي أُنْسٍ وَفِي فَرَحٍ
جَمٍّ وَصَاحَبَنِي التَّوْفِيقُ وَالظَّفَرُ
ልቤም በተድላና በታላቅ ደስታ ውስጥ ይሆናል
ስኬትና ድልም አብረውኝ ይቆማሉ።
يَا أَهْلَ طَيْبَةَ هَيَّا إِنَّنِي دَنِفٌ
وَإِنَّنِي لِلَّذِي أَمَّلْتُ مُنْتَظِرُ
የጠይባ ሰዎች ሆይ! ኑ እኔ በናፍቆት ታምሜያለሁ
ለተመኘሁትም ነገር ተጠባባቂ ነኝ።
جَرَتْ عَوَائِدُكُمْ أَنَّ المُحِبَّ إِذَا
نَادَاكُمُ بِلِسَانِ الحُبِّ يَنْجَبِرُ
አፍቃሪ የፍቅርን ቋንቋ ተጠቅሞ ሲጠራችሁ
ልቡ እንዲጠገን ማድረግ ልማዳችሁ ነው።
وَالحُبُّ مِلْءُ جَنَانِي بَلْ تَجَسَّمَ فِي
شَخْصٍ عَلَى صُورَتِي إِنْ دَلَّتِ الصُّوَرُ
ፍቅር ልቤን ሞልቶታል፤ ይልቁንም ተከስቷል
በእኔ አምሳል፤ ምስሎች የሚመሰክሩ ቢሆኑ።
يَا سَيِّدَ الرُّسْلِ أَدْرِكْنِي فَمَا بَقِيَتْ
لِي حِيلةٌ غَيْرُ حُبٍّ مِنْكَ مُدَّخَرُ
የረሱሎች አለቃ ሆይ! ድረሱልኝ፤ ከእርስዎ ፍቅር
በቀር ሌላ መላ አልቀረኝም።
لِلَّهِ مِيلادُكَ الغَالِي الذِي سَعِدَتْ
بِهِ البَسِيطَةُ وَانْجَابَتْ بِهِ الغِيَرُ
ምድር በእርሱ ለተደሰተችበትና መከራ ለራቀበት
ለከበረው ልደትዎ ምስጋና ይሁን።
يَوْمٌ بِهِ ضَاءَتِ الدُّنْيَا فَمَا طَلَعَتْ
شَمْسٌ عَلَى مِثْلِهِ فِيهَا وَلَا قَمَرُ
ዓለም የበራችበት ቀን ነው፤ በእርሱም ቢጤ
ፀሐይም ሆነች ጨረቃ አልወጡም።
تَحِيَّةٌ لَكَ مِنْ قَلْبٍ مُعَطَّرَةٌ
يَزِيدُ عَرْفَ شَذَاهَا رَوْحُكَ العَطِرُ
ከልብ የመነጨ መዓዛ ያለው ሰላምታ ለርስዎ ይሁን
የእርስዎ ጣፋጭ መንፈስም መዓዛውን ይጨምረዋል።
وَقَائِلٍ لِيْ مَا تَشْتَاقُ قُلْتُ لَهُ
أَشْتَاقُ طَيْبَةَ شَوْقاً لَيْسَ يَنْحَصِرُ
"ምን ትናፍቃለህ?" ለሚለኝ ጠያቂ እንዲህ አልኩት
"ገደብ የሌለው ናፍቆትን ለጠይባ እናፍቃለሁ"።
يَا قَائِدَ الجَوِّ أَنْزِلْنِي إِذَا لَمَعَتْ
لِعَيْنِكَ القُبَّةُ الخَضْرَاءُ وَالحُجَرُ
የአየሩ መሪ ሆይ! አረንጓዴው ጉልላትና ክፍሎቹ
ለዓይንህ ሲያበሩ እዚያ አውርደኝ።
هُنَاكَ أَقْصِدُ شُبَّاكَ الرَّسُولِ لِكَي
أَسْتَغْفِرُ اللهَ حَيْثُ الذَّنْبُ يُغْتَفَرُ
እዚያ የረሱልን መስኮት እከጅላለሁ፤ ወንጀል
በሚማርበት ስፍራ አላህን ምሕረት እለምን ዘንድ።
عَلَيْكَ صَلَاةُ اللهِ مَا تُلِيَتْ
فِي حَفْلِ مِيلادِكَ الآياتُ والسُوَرُ
በልደትዎ በዓል ላይ አንቀጾችና ሱራዎች
እስከሚቀሩ ድረስ የአላህ ሰላት በእርስዎ ላይ ይሁን።
والآلِ والصَحْبِ وَالأَتْبَاعِ قَاطِبَةً
والغَوثِ والقطبِ والأحبَابِ إذْ حَضَرُوا
በቤተሰብ፡ በባልደረቦችና በሁሉም ተከታዮች ላይ
በገውስ፡ በቁጥብና በተገኙት ወዳጆች ላይም ይሁን።