نَسِيْمْ هَبَّتْ عَلَيْنَا مِنْ حِمَى الْمُصْطَفَى
ከሙስጠፋ ማደሪያ በላያችን የነፈሰ ነፋሻ
Am
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ مُحَمَّدْ رَسُولُ ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው
نَسِيْمْ هَبَّتْ عَلَيْنَا مِنْ حِمَى الْمُصْطَفَى
نَسِيْمْ فِيْهَا الْهَنَا فِيْهَا الْدَّوَا وَالْشِّفَا
ከተመረጡት (ሙሐመድ) ማረፊያ ስፍራ ነፋሻማ ነፋስ ነፈሰብን
ደስታን፣ መድኃኒትንና ፈውስን የያዘች ነፋሻ ነፋስ
بِشَمِّهَا يِصْلَحْ الْظَّاهِرْ لَنَا وَالْخَفَا
يَا بَخْتُ مَنْ لِلْنَّبِي فِي كُلِّ حَالِ اقْتَفَى
መዓዛዋን በመሽተት ውጫዊና ውስጣዊ ማንነታችን ይስተካከላል
በሁሉም ሁኔታዎች ነቢዩን የተከተለ ሰው ምንኛ የታደለ ነው!
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ مُحَمَّدْ رَسُولُ ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው
عَلَى قَدَمْ صِدْقٍ مَعَ أَهْلِ الْهِمَمِ وَالْوَفَا
هُمُ الْرِّجَالِ الْأَكَابِرْ هُمُو هُمُو الْشُّرَفَا
በእውነተኛ እግር፣ የከፍተኛ ዓላማና የታማኝነት ባለቤቶች ጋር በመሆን
እነርሱ ታላላቅ ሰዎች ናቸው፣ እነርሱው ናቸው የተከበሩት
هُمْ أَهْلِ الْأَسْرَارِ هُمْ أَهْلِ الْنَّقَا وَالْصَّفَا
يَا حَادِيَ اسْجَعْ فَحَالِي بِالنَّبِي قَدْ صَفَا
እነርሱ የምስጢር ባለቤቶች ናቸው፣ የጥራትና የንጽህና ሰዎች
የግመል ነጂው ሆይ! አንጎራጉር፣ በነቢዩ ምክንያት ሁኔታዬ ጥርቶአልና
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ مُحَمَّدْ رَسُولُ ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው
إِذَا بَدَتْ عَيْنِ جُوْدِ اللهِ عَنَّا عَفَى
اللهُ حَسْبِي وَنِعْمَ الْحَسْبُ حَسْبِي كَفَى
የአላህ የችሮታ ምንጭ ሲገለጥልን ይቅር ይለናል
አላህ ይበቃኛል፤ እርሱም ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው!
مِنْهُ الْمَوَاهِبْ وَمِنْهُ الْعَافِيَهْ وَالْشِّفَا
يَا وَاسِعَ الْجُوْدْ رَبِّي خَيْرِ عَافِي عَفَى
ስጦታዎች ከእርሱ ናቸው፣ ጤናና ፈውስም ከእርሱ ነው
ችሮታህ ሰፊ የሆንክ ሆይ! ጌታዬ ይቅር ከሚሉ ሁሉ በላጭ ነው
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ مُحَمَّدْ رَسُولُ ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው
اُمْنُنْ عَلَيْنَا بِرُفْقَة عَبْدِكَ الْمُصْطَفَى
اُسْلُكْ بِنَا نَهْجِ مَنْ لِهَدْيِهِ اقْتَفَى
ከተመረጠው ባሪያህ ጋር አብሮነትን ለግሰን
የእርሱን መመሪያ የተከተሉትን ሰዎች መንገድ ምራን
نَثْبُتْ فِيْهِ وَلِوِرِّاثِ الْنَّبِي الْخُلَفَا
بِجَاهِ أَحْمَدَ حَبِيْبِ اللهِ كَنْزِ الْوَفَا
በእርሱ ላይ እንድንጸና፣ የነቢዩን ወራሽ ተተኪዎች እንድንከተል
በአላህ ተወዳጅ፣ የታማኝነት ግምጃ ቤት በሆኑት በአሕመድ ክብር
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ لَا إِلَٰهَ إِلَّا ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ اللهْ
اللهْ اللهْ مُحَمَّدْ رَسُولُ ٱللَّٰهْ
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ
አላህ አላህ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው
عَلَيْهِ صَلَّى إِلَهِي مَا الْحَيَا وَكَفَى
وَالْآلِ وَالْصَّحْبِ مَا بَرْقِ الْسَّمَا رَفْرَفَا
ዝናብ እስካዘነበና እስከበቃ ድረስ ጌታዬ በእርሱ ላይ እዝነቱን ያውርድ
በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸውም ላይ፣ የሰማይ መብረቅ እስካበራ ድረስ