سَلُوا فُؤَادِي سَلُوهُ فَهْوَ يُخْبِرُكُمْ
Ask My Heart, Ask It, for It Shall Inform You
Am
سَلُوا فُؤَادِي سَلُوهُ فَهْوَ يُخْبِرُكُمْ
عَنِّي إِذَا غِبْتُمْ إِذْ فِيهِ مَحْضَرُكُمْ
ልቤን ጠይቁት፣ ጠይቁት ይንገራችሁ
በራቃችሁ ጊዜ ስለ እኔ፣ በውስጡ ናችሁና
أَيَا بُدُورًا أَنَارَ الْكَوْنَ مَظْهَرُكُمْ
لَوْلَا تَعَلُّلُ قَلْبِي حِينَ أَذْكُرُكُمْ
መገለጫችሁ ዓለሙን ያበራ ጨረቃዎች ሆይ!
ባስታወስኳችሁ ጊዜ ልቤ መጽናኛን ባያገኝ ኖሮ
وَوَضْعُ كَفِّي عَلَيْهِ جَنَّ أَوْطَارًا
لَوْ شَابَ دَمْعِي بِحَارَ الْأَرْضِ أَغْرَقَهَا
መዳፌን በላዩ ላይ ባላኖርኩ በናፍቆት ይሳበድ ነበር
እንባዬ ከምድር ባሕሮች ጋር ቢቀላቀል ያሰጥማቸው ነበር
مِنْ مُقْلَةٍ حَرُّ نَارِ الشَّوْقِ أَرَّقَهَا
وَالْوَجْدُ قَسَّمَ أَحْشَائِي وَفَرَّقَهَا
በናፍቆት እሳት ነበልባል እንቅልፍ ካጣች ዓይን የሚፈስ
ፍቅር አንጀቴን ሰነጣጥቆ በትኖታል
لَوْ قَرَّبُوا النَّارَ مِنْ قَلْبِي لَأَحْرَقَهَا
فَهَلْ سَمِعْتُمْ بِقَلْبٍ أَحْرَقَ النَّارَا
እሳትን ወደ ልቤ ቢያቀርቧት ልቤ ያቃጥላት ነበር
እሳትን ያቃጠለ ልብ ከቶ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?