حُبُّ الْحُسَيْنْ
የሁሰይን ፍቅር
Am
Am
حُبُّ الْحُسَيْنْ وَسِيلَةُ الْسُّعَدَاءِ
وَضِيَاؤُهُ قَدْ عَمَّ فِي الْأَرْجَاءِ
የሁሰይን ፍቅር የባለእድለኞች መድረሻ ነው
ብርሃኑም በአድማሳት ሁሉ ተንሰራፍቷል
سِبْطٌ تَفَرَّعَ مِنْهُ نَسْلُ الْمُصْطَفَى
وَأَضَاءَ مِصْرْ بِوَجْهِهِ الْوَضَّاءِ
የተመረጡት ነቢይ ዝርያ የለመለመበት የልጅ ልጅ ነው
በብርሃናማ ፊቱ ግብፅን አበራት
فَهُوَ الْكَرِيمْ اِبْنُ الْكَرِيمْ
وَجَدُّهُ خَيْرُ الْأَنَامْ وَسَيِّدُ الْشُّفَعَاءِ
እርሱ የክቡር ልጅ ክቡር ነው
አያቱም የፍጥረት ሁሉ በላጭና የአማላጆች አለቃ ናቸው