حَسْنَاءُ تُرْبِعُنَا
የምታለመልመን ውቢት
Am
حَسْنَاءُ تُرْبِعُنَا
دَوْمًا وَتَعْرِفُنَا
ያቺ ውብ ትንከባከበናለች
ሁልጊዜም ታውቀናለች
حَلَّتْ لِتَمْنَحَنَا
عَدْلًا وَإِحْسَانَا
መጣች ልትሰጠን
ፍትህንና በጎነትን
مِنْ قُدْرَةٍ شَرُفَتْ
مَيْمُونَةٌ عُرِفَتْ
ከከበረው ኃይል የተገኘች
የተባረከች ሆና የታወቀች
بِالْحُسْنِ قَدْ وُصِفَتْ
سِرًّا وَإِعْلَانَا
በውበት የተገለጸች
በምስጢርም በግልጽም
تَكَامَلَتْ أَلَقَا
خَلْقًا حَكَى خُلُقَا
በብርሃን ተሟላች
አካላዊ ውበቷ ግብሯን መሰለ
وَالْكُلُّ مُتَّسِقا
مِنْهُ الْضِّيَا بَانَا
ሁሉም ተስማምቶ
ከእርሱ ብርሃን ታየ
رَاقَتْ مَشَارِبُهَا
نِيلَتْ مَطَالِبُهَا
ምንጮቿ ረኩ
ፍላጎቶቿ ተሳኩ
صَارَتْ مَنَاقِبُهَا
لِلْفَخْرِ كَيْوَانَا
ተግባሮቿ ሆኑ
ለኩራት ማማ (ከይዋን)
عَمَّتْ مَآثِرُهَا
سَارَتْ بَشَائِرُهَا
በጎነቷ ሰፈነ
ብስራቷም ተጓዘ
تَهْدِي خَوَاطِرُهَا
الْأَرْوَاحَ إِيقَانَا
ሃሳቧ ይመራል
ነፍሳትን ወደ እርግጠኝነት
فِي وَصْفِهِ عِبَرٌ
لَمْ يَحْكِهَا بَشَرٌ
በገለጻው ውስጥ ትምህርቶች አሉ
ሰው ያልተረካቸው
وَالْكُلُّ مُنْبَهِرٌ
مَا انْفَكَّ هَيْمَانَا
ሁሉም ተደንቋል
በፍቅር እንደሰከረ
فَقَامَةٌ رَبْعَةْ
كَمَا تَرَى طَبْعَهْ
ቁመናው መካከለኛ ነው
እንደ ባህሪው ስታየው
تَفُوقُ بِالطَّلْعَهْ
مَنْ طَالَ سِيقَانَا
በግርማው ይበልጣል
እግረ ረጅሞችን ሁሉ
فِي وَجْهِهِ قَمَرٌ
فِي ثَغْرِهِ دُرَرٌ
በፊቱ ላይ ጨረቃ አለች
በአፉም ውስጥ ዕንቁዎች
فِي نُطْقِهِ خَفَرٌ
بِالْصَّمْتِ قَدْ زَانَا
በንግግሩ ውስጥ ጨዋነት አለ
በዝምታ ያጌጠ
وَجَبْهَةٌ عَرُضَتْ
لِلَّهِ قَدْ خُفِضَتْ
ሰፊ ግንባር
ለአላህ ዝቅ ያለ
وَبِالْنُّهَى نَهَضَتْ
عِزًّا وَعِرْفَانَا
በአእምሮ የበቃ
በክብርና በዕውቀት
فِي وَجْهِهِ بَلَجٌ
فِي عَيْنِهِ دَعَجٌ
በፊቱ ላይ ብሩህነት አለ
በዓይኑም ውስጥ ጥቁረት
فِي حَاجِبٍ زَجَجٌ
بِالْحُسْنِ مُزْدَانَا
በቅንድቡ ላይ ቅጥነት
በውበት የተሸለመ
إِنْ رِيءَ يَتْبَعُهُ
نُورًا يُزَامِنُهُ
ቢታይ ይከተለዋል
ብርሃን አብሮት ይጓዛል
فَالْأَنْفُ مَارِنُهُ
أَقْنَى وَحِدْبَانَا
አፍንጫው
ቀጭንና ጎበጥ ያለ
وَثَغْرُهُ ضَلِعٌ
وَالْصَّدْرُ مُتَّسِعٌ
አፉ ሰፋ ያለ ነው
ደረቱም ሰፊ
وَالْبَطْنُ مُرْتَجِعٌ
بِالْصَّدْرِ خَمْصَانَا
ሆዱ ገባ ያለ
ከደረቱ ጋር እኩል
وَالْوَجْهُ دُرِّيٌّ
وَالْلَّوْنُ وَرْدِيٌّ
ፊቱ እንደ ዕንቁ ነው
ቀለሙም እንደ ጽጌረዳ
وَالْرُّوحُ نُورِيٌّ
أَضَاءَ أَكْوَانَا
መንፈሱ የብርሃን ነው
ዓለማትን አበራ
ضَخْمُ الْكَرَادِيسِ
زَاكِي الْأَحَاسِيسِ
ግዙፍ መገጣጠሚያዎች ያሉት
ንጹሕ ስሜት ያለው
فَرْدُ الْنَّوَامِيسِ
مَا مِثْلُهُ كَانَا
በሕጉ ብቸኛ የሆነ
እንደ እርሱ ያለ አልነበረም
أَكْحَلُ أَجْفَانٍ
أَشْنَبُ أَسْنَانٍ
ዓይኖቹ ኩል የነኩ
ጥርሶቹም ያበሩ
حَبَّاتُ رُمَّانٍ
هَلْ رَيْتَ رُمَّانَا
እንደ ሮማን ፍሬዎች
እንደዚህ ያለ ሮማን አይተሃል?
وَلِحْيَةٌ كَثَّا
تَنَاسَقَتْ بَثَّا
ጢሙ ጥቅጥቅ ያለ
ተስተካክሎ የወረደ
وَجُمَّةٌ أَثَّا
لَمْ تَعْدُ آذَانَا
ጸጉሩ የበዛ
ከጆሮው ያልዘለለ
بَدْرُ الْدُّجَى فَمُهُ
إِنْ رِيءَ مَبْسَمُهُ
የጨለማ ጨረቃ ነው አፉ
ፈገግታው ሲታይ
وَالْكُلُّ مَنْسَمُهُ
بَرًّا وَخُلْجَانَا
መንገዱ በሁሉ ዘንድ ነው
በየብስም በባሕርም
فَالْرَّحْمُ وَاصِلُهُ
وَالْكَلُّ حَامِلُهُ
ዝምድናን ቀጣይ ነው
ችግርን ተሸካሚ
وَالْخَيْرُ فَاعِلُهُ
سِرًّا وَإِعْلَانَا
በጎን አድራጊ ነው
በምስጢርም በግልጽም
فِي الْخَلْقِ هَيْبَتُهُ
فِي الْحَقِّ غَيْبَتُهُ
በፍጡራን ዘንድ ግርማ አለው
በሐቅ ውስጥ የሰመጠ
تَفُوقُ طِيبَتُهُ
جِنًّا وَإِنْسَانَا
ደግነቱ ይበልጣል
ከጂኒም ከሰውም
وَحَبْلُ سُرَّتِهِ
مِنْ حُسْنِ غُرَّتِهِ
የእምብርት ጸጉሩ መስመር
ከግንባሩ ብርሃን ውበት
مَا مِثْلُ نَظْرَتِهِ
عِزًّا وَإِيْمَانَا
እንደ እርሱ እይታ የለም
በክብርና በእምነት
قَدْ دَقَّ مَسْرُبَةً
وَفَاقَ مَرْتَبَةً
ቀጭን የጸጉር መስመር ያለው
በደረጃው የላቀ
وَعَزَّ مَنْقَبَةً
سَادَ الْوَرَى شَانَا
በባህሪው የከበረ
የሰው ልጆችን በክብር የበለጠ
قَلِيلُ لَحْمِ عَقِبْ
وَالْصَّدْرُ مِنْهُ رَحِبْ
ተረከዙ ስስ የሆነ
ደረቱም ሰፊ ነው
فَصْلَ الْخِطَابِ وُهِبْ
فَفَاقَ سَحْبَانَا
የማያዳግም ንግግር ተሰጠው
ከሰሕባንም በለጠ
كَالْمِسْكِ فِي هَبَبٍ
يَنْحَطُّ مِنْ صَبَبٍ
እንደ ምስክ ሽታ
ከከፍታ እንደሚወርድ
يُنْسِي أَخَا تَعَبٍ
أَهْلًا وَبُلْدَانَا
ድካምን ያስረሳል
ቤተሰብና ሀገርን
فَحُبُّهُ إِيمَانْ
وَبُغْضُهُ كُفْرَانْ
እርሱን መውደድ እምነት ነው
መጥላት ደግሞ ክህደት
يَا وَيْلَ مَنْ قَدْ شَانْ
فِي الْمَدْحِ إِنْسَانَا
ወዮለት ላጥላላው
በምስጋና ውስጥ ያለን ሰው
يَا رَبِّ أَسْعِدْنَا
بِنُورِهِ عِدْنَا
ጌታ ሆይ አስደስተን
በብርሃኑ መልሰን
حَتَّى نَرَى الْحُسْنَى
دُنْيَا وَأُخْرَانَا
መልካሙን እስክናይ ድረስ
በዱንያም በአኺራም
صَلَّى وَسَلَّمَ مَنْ
أَوْلَى الْوَرَى مِنَنَا
ሰላትና ሰላም በእርሱ ላይ
ለዓለም ውለታን በዋለው
عَلَى الْنَّبِيِّ زَمَنَا
رَبٌّ عَلَا شَانَا
በነቢዩ ላይ ለዘመናት
ማዕረጉ ከፍ ካለ ጌታ
كَذَلِكَ الْزَّهْرَا
وَأُمِّهَا الْغَرَّا
እንዲሁም በዘህራ ላይ
በከበሩት እናቷም
وَآلِهِمْ طُرَّا
مَا الْبَدْرُ نَاغَانَا
በቤተሰቦቻቸውም ሁሉ ላይ
ጨረቃ በደመቀች ቁጥር