قِفْ وَاسْتَمِعْنِي يَا نَدِيمْ
ቁም አድምጠኝ ወዳጄ ሆይ
Am
قِفْ وَاسْتَمِعْنِي يَا نَدِيمْ
قَوْلًا بِمَعْنَاهُ أَهِيمْ
ቁም እና አድምጠኝ ወዳጄ ሆይ
በትርጉሙ የምመሰጥበትን ቃል
حَمَلَتْ بِأَحْمَدَ أُمُّهُ
وَالْسَّعْدُ كَانَ لَهَا خَدِيمْ
እናቱ አህመድን ፀነሰች
እድልም ለእሷ አገልጋይ ነበረች
حَمَلَتْ بِأَزْكَى الْأَنْبِيَاءْ
نَسَبًا وَهَنَّاهَا الْكَرِيمْ
ከነቢያት ሁሉ ንጹህ የሆነውን ፀነሰች
በዘርም፤ ቸሩም አምላክ ደስ አሰኛት
نَالَتْ بِهِ كُلَّ الْمُنَى
وَالْمَجْدِ وَالْعِزِّ الْمُقِيمْ
በእርሱም ምኞቷን ሁሉ አገኘች
ክብርንና ቋሚ ልዕልናንም
يَا فَوْزَهَا بِالْمُصْطَفَى
حَازَتْ بِهِ الْشَّرَفَ الْعَظِيمْ
በሙስጠፋ ምንኛ ታላቅ ስኬት አገኘች
በእርሱም ታላቅ ክብርን ተቀዳጀች
بُشْرَاكِ آمِنَةَ الْرِّضَى
بِمُحَمَّدٍ عَيْنِ الْنَّعِيمْ
የተወደድሽው አሚና ሆይ ብስራት ይሁንልሽ
የጸጋ ምንጭ በሆነው በሙሐመድ