صَلَّى عَلَيْكَ اللَّهُ يَا عَدْنَانِ
የአላህ ሶላት በአንተ ላይ ይሁን አድናን ሆይ
Am
صَلَّى عَلَيْكَ اللَّهُ يَا عَدْنَانِ
يَا مُصْطَفَى يَا صَفْوَةَ الْرَّحْمَٰنِ
የአላህ ሰላት ባንተ ላይ ይሁን የዐድናን ዘር ሆይ
ሙሥጠፋ ሆይ፣ የራህማን ምርጥ ሆይ
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَعْطَانِي
هَذَا الْغُلَامَ الْطَّيِّبَ الْأَرْدَانِ
ምስጋና ለዚያ ይህን ብላቴና ለሰጠኝ አላህ ይሁን
ይህን መልካምና ንጹህ የሆነውን ሕፃን
قَدْ سَادَ فِي الْمَهْدِ عَلَى الْغِلْمَانِ
أُعِيذُهُ بِالْبَيْتِ ذِي الْأَرْكَانِ
ገና በሕፃንነቱ በብላቴኖች ላይ ላቀ
ማዕዘናት ባለው በዚያ ቤት እጠብቀዋለሁ
حَتَّى أَرَاهُ بَالِغَ الْبُنْيَانِ
أَنْتَ الَّذِي سُمِّيتَ فِي الْقُرْآنِ
የአካል ብቃቱ እስኪያድግና እስኪጠነክር ድረስ
አንተ በቁርኣን ውስጥ ስምህ የተጠቀሰው ነህ
أَحْمَدُ مَكْتُوبٌ عَلَى الْجِنَانِ
صَلَّى عَلَيْكَ اللَّهُ فِي الْأَحْيَانْ
አህመድ የሚለው ስም በጀነቶች ላይ ተጽፏል
የአላህ ሰላት በየጊዜው ባንተ ላይ ይሁን
أَحْمَدُهُ فِي الْسِّرِّ وَالْإِعَلْأَنِ
حَقًّا عَلَى الْإِسْلَامِ وَالْإِيمَانِ
በምስጢርም ሆነ በይፋ አመሰግነዋለሁ
በእስልምና እና በእምነት እውነትነት
يَا رَبَّنَا بِالْمُصْطَفَى الْعَدْنَانِ
اغْفِرْ ذُنُوبِي ثُمَّ أَصْلِحْ شَأْنِي
ጌታችን ሆይ! በሙሥጠፋ በዐድናን ዘር አማካኝነት
ወንጀሌን ማርልኝ ሁኔታዬንም አቅናልኝ